Lisan media - ልሳን ጨዋታ

Lisan media - ልሳን ጨዋታ ልሳን ጨዋታ ስለ ሥነጽሑፍና ሙዚቃ እንዲሁም ማህበረሰባዊ ጉዳዮች ላይ ከእናንተ ጋር ያወጋል

በዛሬው ጨዋታችን፦ጥላሁን ገሠሠ እና ዘሪቱ ከበደ በተለያየ የጊዜ ሰሌዳ ላይ ቆመዎ በዙሪያቸው ያረበበውን ኢ-ፍትሐዊነት ታዝበዋል።ለዚህም ተጠያቂው ጥሌ ፍጡር ነው ሲል፤ ዘሪቱ ፈጣሪ ነው ትላለ...
24/07/2026

በዛሬው ጨዋታችን፦
ጥላሁን ገሠሠ እና ዘሪቱ ከበደ በተለያየ የጊዜ ሰሌዳ ላይ ቆመዎ በዙሪያቸው ያረበበውን ኢ-ፍትሐዊነት ታዝበዋል።
ለዚህም ተጠያቂው ጥሌ ፍጡር ነው ሲል፤ ዘሪቱ ፈጣሪ ነው ትላለች።
የልሳን ጨዋታ ቤተሰብ ለመሆን ሊንኩን ሀሳብ መስጫው ላይ ያገኙታል

17/07/2026

የዛሬው ጨዋታችን ወቅቶችና ሙዚቃ ላይ ትኩረቱን አድርጓል። የልሳን ጨዋታ ቤተሰብ ይሁኑ

12/07/2026

የአስቴር አወቀ "ገላ ገላ" የተሰኘው የቀድሞ ስራዎቿ ስብስብ ሪ አሬንጅመንት ላይ ተጨዋውተናል።
ሙዚቃን ማዘመን አስፈላጊነቱ ምን ያህል ነው? በምን መንገድስ ነው የምናዘመንነው? በልሳን ጨዋታችን ላይ ሰፋ አድርገን ተጨዋውተናል። ሊንኩን ሀሳብ መስጫ ላይ አኖረዋለው ቤተሰብ ይሁኑ፣ አብረን እናውጋ...

"ጎዳናህ ሀቅ ይሁን፣ ውልህን አትርሳዳግም አይጎዳም ወድቆ የተነሳ"በቴዲ ታደሰ "ዝምታ" አልበም ላይ ያደረግነው ቆይታ ከባለፈው ሳምንት የቀጠለ ክፍል ዛሬ እኝቋጫለን። አብረን እናውጋ🥰ሊንኩ ...
10/07/2026

"ጎዳናህ ሀቅ ይሁን፣ ውልህን አትርሳ
ዳግም አይጎዳም ወድቆ የተነሳ"
በቴዲ ታደሰ "ዝምታ" አልበም ላይ ያደረግነው ቆይታ ከባለፈው ሳምንት የቀጠለ ክፍል ዛሬ እኝቋጫለን። አብረን እናውጋ🥰
ሊንኩ ሀሳብ መስጫ ላይ አለላችሁ ሀሳባችሁንም ጀባ በሉን።

ቤተሰብ ስለምታበረታቱን እናመሰግናለን🥰🥰በዚህ ሳምንት ጨዋታችን የቴዎድሮስ ታደሰ "ዝምታ" አልበም ላይ ከሞያዊ ትንተና ጀምሮ ውብ ወግ አውግተናል። ጨዋታችንን በዩቲዩብ ቻናላችን ያገኙታል። ሊ...
04/07/2026

ቤተሰብ ስለምታበረታቱን እናመሰግናለን🥰🥰
በዚህ ሳምንት ጨዋታችን የቴዎድሮስ ታደሰ "ዝምታ" አልበም ላይ ከሞያዊ ትንተና ጀምሮ ውብ ወግ አውግተናል። ጨዋታችንን በዩቲዩብ ቻናላችን ያገኙታል። ሊንኩ ሀሳብ መስጫው ላይ አኖረዋለሁ። ቤተሰብ ይሁኑ ሀሳባችሁንም አጋሩን🥰🥰

02/07/2026

"ዝምታ" አልበም የሀገራችን ሙዚቃ ከ"ዝምታ" በፊትና በኋላ ብለን ዘመንን እንድናሰምር ያደረገ የ1990 ዓ.ም ክስተትነት
የዚህ ሳምንት ጨዋታችን ትኩረት ነው።
አብረን እንድናወጋ የጨዋታችን ቤተሰብ ይሀኑ ሊንኩ ሀሳብ መስጫ ላይ አለላችሁ

በዛሬ ምሽት ጨዋታችን የበዕውቀቱ ስዩም "ነዋሪ አልባ ጎጆዎች" ላይ ያተኮርነው። ከምሽቱ 1:ዐዐ ላይ ወደ እናንተ ይደርሳል። የጨዋታችን ቤተሰብ ይሁኑ ሊንኩ ሀሳብ መስጫ ላይ አለላችሁ
26/06/2026

በዛሬ ምሽት ጨዋታችን የበዕውቀቱ ስዩም "ነዋሪ አልባ ጎጆዎች" ላይ ያተኮርነው። ከምሽቱ 1:ዐዐ ላይ ወደ እናንተ ይደርሳል። የጨዋታችን ቤተሰብ ይሁኑ ሊንኩ ሀሳብ መስጫ ላይ አለላችሁ

https://youtu.be/H4bJz9V_d2o?si=hNxLCV1ycGhpi53M
29/05/2026

https://youtu.be/H4bJz9V_d2o?si=hNxLCV1ycGhpi53M

የፌሚኒዝም ንቅናቄ አነሳስና ሒደት።በጥበብ ስራዎች ውስጥ የተነሱ የሴታዊነት ጉዳዮ፤ፌሚኒዝም የሴት ጉዳይ ብቻ አይደለም።የአስተሳሰብ ዓድሏዊነትና ሽፍንፍን ጥቃቶች።

Address

Jijiga
ADDISABABA

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lisan media - ልሳን ጨዋታ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category