Ahadu Tube

Ahadu Tube የ Youtube አካውንት ሰብስክራይብ በማድረግ በተንቀሳቃሽ ምስል ይከተሉ 🙏
እናመሠግናለን

https://youtu.be/eCirjNhodcg?si=DOla1dSFH8RUxTP-
14/07/2025

https://youtu.be/eCirjNhodcg?si=DOla1dSFH8RUxTP-

የትልያዩ ታሪካዊ ቦታዎችን ብዚህ ምለኩ ለማቅረብ ሙሉ ዝግጅታችንን ጨርሰናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቀጣይ የምንለቃቸው ቢዲኦወች ቶሎ ነዲድርስወ ያድርጉእናመሰግናለን

https://youtu.be/L_yXLFzTeWk?si=jawY5SrxaZ-WZQ1Q
13/04/2025

https://youtu.be/L_yXLFzTeWk?si=jawY5SrxaZ-WZQ1Q

በወረዳው የአሃዱ ሙዚቃ እና ቲያትር ቡድን እና በማህበረሰቡ ታጅቦ ተከብሮ ነበር ያን ለማስታወስ የተሰራ አጭር ዶክመንት ሲሆን በስፋት እንዲዘጋጅ እና ሙሉ ዝግጅቱን ከሙሉ ቃለ መጠይቅ .....

11/03/2025
23/03/2022
https://youtu.be/q8z9ShtushQ
23/03/2022

https://youtu.be/q8z9ShtushQ

ለቻናሉ አዲስ ከሆናቹሁ subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ሸር በማድረግ ለሌሎች እንዲደርስ ይደረግ

 #ገ'ናገና ነው ይሉኛል  በገና እየማሉ፣በገናነት ጊዜ የኔን ቀን ሊገሉ።በይሆናል ፈክተው በምኞት ሲደምቁ፣ቀን እስኪሞት ድረስ ቀን እየጠብቁ። ሲገፍ እያየሁት የሕይወት ቀለሙ፣ ምኑጋ ነው ይሆ...
23/03/2022

#ገ'ና

ገና ነው ይሉኛል በገና እየማሉ፣
በገናነት ጊዜ የኔን ቀን ሊገሉ።
በይሆናል ፈክተው በምኞት ሲደምቁ፣
ቀን እስኪሞት ድረስ ቀን እየጠብቁ።
ሲገፍ እያየሁት የሕይወት ቀለሙ፣
ምኑጋ ነው ይሆን ቀን መቁጠርያ ጥቅሙ
ገና ነው ይሉኛል
ውበት ካልረገፈ ጉልበት ካላለቀ፣
ታድያ ምን ዋጋ አለው
ቀትር ሆኖ ሳለ ፀሐይ ከጠለቀ።

Address

Gonder
Gondar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ahadu Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to Ahadu Tube:

Share