06/08/2025
የ15 ዓመታት ጥያቄ ምላሽ ሲያገኝ !!❤️🙏
እነዚህ ጥንዶች ለ15 ዓመታት በልጅ እጦት ሲሰቃዩ ቆይተዋል ። ከቡዙ ልፋትና የፈጣሪ ልመና በኃላ በመጨረሻም ፈጣሪ ከ15 ዓመታት በኃላ በመንታ ልጆች ባረካቸው ።
አባትየው ደስታውን መቆጣጠር ስላልቻለ እንባውን እያዘራ ፈጣሪውን አመስግኗል !! ይዘገይ ይሆናል እንጂ እግዚአብሔር መልስ ይሰጣል!!! ❤️🙏
(ማለዳ)