CIRCUS CIRCUS AFRICA

CIRCUS CIRCUS AFRICA CCA - Is the high class African acrobatics from ETHIOPIA. We are proud to present the best of AFRICAN CIRCUS ENTERTAINMENT for all kind of

ለአማንሽ እና አብረውህ ለተጓዙ ጓደኞችህ መልካም የስልጠናና የትርኢት ጊዜ ይሁንላችሁ!
22/07/2024

ለአማንሽ እና አብረውህ ለተጓዙ ጓደኞችህ መልካም የስልጠናና የትርኢት ጊዜ ይሁንላችሁ!

26/12/2021

CIRCUS CIRCUS AFRICA WISH YOU MERRY XMAS AND A VERY HAPPY NEW YEAR 2022!

Circus Circus Africa - Hoop diving ( Spain 2021)
18/10/2021

Circus Circus Africa - Hoop diving
( Spain 2021)

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር 'ሽልማት ለጥበብ' በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ የእውቅናና የሽልማት ፕሮግራም ላይ የሰርከስ ጥበብ እንዲካተት በብሄራዊ ሰርከስ ማህበሩ የተሰራው...
20/07/2021

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር 'ሽልማት ለጥበብ' በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ የእውቅናና የሽልማት ፕሮግራም ላይ የሰርከስ ጥበብ እንዲካተት በብሄራዊ ሰርከስ ማህበሩ የተሰራው ስራ እጅግ የሚመሰገን ነው። ለዚህም ስኬት እውን መሆን አቶ ተክሉ አሻግር (ሄኖክ) ከፊት ሆነህ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳትል ላበረከትከው አስተዋጽኦ እንዲሁም ይህን ስራ እንዲሳካ አብረውህ ሲሰሩ ለቆዩት የብሄራዊ ሰርከስ ማህበር ቲም በሙሉ ለሰራችሁት ታላቅ ስራ በሰርከስ ሰርከስ አፍሪካ ስም ምስጋናየን አቀርባልሁ፣

በዚህ የሰርከስ ጥበብ የእውቅናና ሽልማት ፕሮግራም ላይ በየዘርፉ ላሸነፋችሁ ጓደኞቸ እንኳን ደስ ያላችሁ!

በሰርከስ ጥበብ የህይወት ዘመን ተሸላሚዎች አቶ አወቀ እምሩ ፣ አቶ ሸዋለም ወልዴ እና አቶ ተስፋዬ ገ/ዮሃንስ እንኳን ደስ ያላችሁ !!



Address

Fassilo Kifle Ketema, Kebele 03
Bahir Dar
1698

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when CIRCUS CIRCUS AFRICA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to CIRCUS CIRCUS AFRICA:

Shortcuts

Share