13/01/2021
ሰበር ዜና: 😃😃በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ቪዲዮ 😂🤣😍 ከአቦይ ስብሀት ነጋ እስከ አባይ ወልዱ 😂🤣😍 ወደተመኟት አዲስ አበባ ሲገቡ የሚያሳይ ቪዲዮ ወጣ::
የበሉት አቅሯቸው ያፈሰሱት ደም ጠርቷቸው የአበው ምሳሌያዊ አነጋገር ሲተረት በሰፈሩት ቁና መሰፈር አይቀርም እና ገደል ስትቆፍር ጥልቅ አታድርገው የሚገባበት አይታወቅም ሚለው አልገባቸው ብሎ ታውሮባቸው ድሎት ከልክ አልፎባቸው ባሳቀቁት ባሳደዱት በገደሉት ባሳፈሩት ባሳዘኑት ህዝብ ፊት እጅግ በሚያሳዝን በሚያሳቅቅ ጉስቁልና ለልጅ ልጆቻቸው ለወዳጅ ለዘመዶቻችወ ጥቁር ጠባሳ ጥሎ ያለፈ ሁኔታ በጀግነው ሰራዊት እልህ እና ቁጭት በተሞላበት የተጠናከረ አሰሳ በቁጥጥር ስር ውለው ወደተመኟት አዲስ አበባ ሲገቡ የሚያሳይ ቪዲዮ ነው።
Lehabesha Official/ ሰበር ዜና፥ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ቪዲዮ ከአቦይ ስብሀት ነጋ እስከ አባይ ወልዱ ወደተመኟት አዲስ አበባ ሲገቡ የሚያሳይ ቪዲዮ ወጣ:: የበሉት አቅሯቸው ያፈሰሱት ደም ጠርቷ...