25/08/2022
#አጨብጭቡለት ፊልም በከተማችን ዉቢትዋ ሀዋሳ ለዕይታ ሊበቃ ነዉ.. አጨብጭቡለት ፊልም ነሐሴ 21 እና 22 ቅዳሜ እና እሁድ በ10:00 እና 12:00 ሰአት በሌዊ ሲኒማ ለእይታ ይበቃል በሰዓቱም ታዋቂ የሀገራችን አርቲስቶች በእንግድነት ይገኛሉ እና ሌሎችም ድንቅ ብቃታቸዉን ያሳዩበት አዲሱ ፊልም አጨብጭቡለት....እንዳያመልጥዎ