Abol art

Abol art Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Abol art, Arts and entertainment, shashemene, Arsi Negele.

20/01/2026
ሕይወት ካለ ብዜት አለ!ጥቂት ዛፎች ካየህ ጫካ ማየትህ አይቀርም! ጥቂት ወፎች ካየህ አእዋፍ ማየትህ አይቀርም! ጥቂት ሰዎች ካየህ ሕዝብ ማየትህ አይቀርም! ይህ የሚሆንበት ቀላል መርህ ሕይወ...
06/12/2025

ሕይወት ካለ ብዜት አለ!

ጥቂት ዛፎች ካየህ ጫካ ማየትህ አይቀርም!

ጥቂት ወፎች ካየህ አእዋፍ ማየትህ አይቀርም!

ጥቂት ሰዎች ካየህ ሕዝብ ማየትህ አይቀርም!

ይህ የሚሆንበት ቀላል መርህ ሕይወት ያለውና የሚንቀሳቀስ ነገር ሁሉ የመባዛት አቅም የመኖሩ እውነታ ላይ ነው፡፡

በእጅህ ያለውን ማንኛውንም ነገር፣ እውቀት፣ ገንዘብ፣ ሃሳብ፣ ግንኙነት . . . ሕይወት ጨምርበትና አንቀሳቅሰው! መባዛቱና ማደጉ አይቀርም፡፡

Dr eyob

የታሪክ ማህደር
Vi Following #

Address

Shashemene
Arsi Negele

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Abol art posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share