Zerihun Brihanu

Zerihun Brihanu thanks all of my page flowers

07/04/2026
05/04/2026

ከMahibere Kidusan Broadcast Service - ማኅበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት 1 የአድናቂ ባጅ ተቀብያለሁ።

05/04/2026

ጋር Ayu Prince – ከእነሱ ዋና አድናቂዎች እንደ አንዱ ሆኜ አሁን እውቅና አግኝቻለሁ!

29/03/2026

ጋር Mahibere Kidusan Broadcast Service - ማኅበረ ቅዱሳን ብሮድካስት አገልግሎት – ከእነሱ ዋና አድናቂዎች እንደ አንዱ ሆኜ አሁን እውቅና አግኝቻለሁ!

05/11/2023

መዝሙር 3
አቤቱ፥የሚያስጨንቁኝ፡ምንኛ፡በዙ! በእኔ፡ላይ፡የሚቆሙት፡ብዙ፡ናቸው።
2፤ብዙ፡ሰዎች፡ነፍሴን፦አምላክሽ፡አያድንሽም፡አሏት።
3፤አንተ፡ግን፡አቤቱ፥መጠጊያዬ፡ነኽ፥ክብሬንና፡ራሴንም፡ከፍ፡ከፍ፡የምታደርገው፡አንተ፡ነኽ።
4፤በቃሌ፡ወደ፡እግዚአብሔር፡እጮኻለኹ፡ከተቀደሰ፡ተራራውም፡ይሰማኛል።
5፤እኔ፡ተኛኹ፡አንቀላፋኹም፤እግዚአብሔርም፡ደግፎኛልና፥ነቃኹ።
6፤ከሚከቡ፟ኝ፡ከአእላፍ፡ሕዝብ፡አልፈራም።
7፤ተነሥ፥አቤቱ፤አምላኬ፡ሆይ፥አድነኝ፤አንተ፡የጠላቶቼን፡መንጋጋ፡መትተኻልና፥የክፉዎችንም፡ጥርስ፡
ሰብረኻልና።
8፤ማዳን፡የእግዚአብሔር፡ነው፥በረከትኽም፡በሕዝብኽ፡ላይ፡ነው።

08/10/2023

✍“እንዘ ተሐቅፊዮ ለሕፃንኪ ጽጌ ጸዐዳ ወቀይሕ

አመ ቤተ መቅደስ ቦእኪ በዕለተ ተአምር ወንጽሕ

ንዒ ርግብየ ትናዝዝኒ እምላሕ

ወንዒ ሠናይትየ ምስለ ገብርኤል ፍሡሕ

ወሚካኤል ከማኪ ርኅሩኅ”

👉ነጭም ቀይም አበባ የተባለ ልጅሽን እያቀፍሽው በተአምርና በንጽሕና ቀን ወደ ቤተ መቅደስ በገባሽ ጊዜ ርግቤ ድንግል ማርያም ሆይ ከልቅሶ ከሐዘን ታረጋጊኝ ዘንድ ነዪ፤ መልካማዬ ከደስተኛው ገብርኤልና እንዳንቺ ርኅሩኅ ከኾነው ከሚካኤል ጋር ነዪ።

እንኳን ለዘመነ ጽጌ እና ለመድኃኔዓለም ክርስቶስ ወርኃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ!!!

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zerihun Brihanu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category