Yirgalem Construction

Call Website Contact the establishment

Yirgalem Construction Yirgalem Construction is a Grade–1 General Construction Company which
is established as a sole proprietor in 1989 E.C. Operating for over 30 years.

engaged in Buildings, Roads, Water, electro mechanical, treatment plants, and other infrastructure works.

13/10/2026

የብሄራዊ ሜትሮሎጂ እንስቲትዩት በሀገራችን ውስጥ ከተሰሩ ለየት ያሉ ፕሮጀክቶች አንዱ ነው። በዛሬው እለት በክቡር ጠ/ሚኒስቴር ተጎብኝቷል።
ይርጋለም ኮንስትራክሽን እንደዚህ አይነት ሀገር አቀፍ ተቋማት ግንባታ ላይ በመሳተፍና በፍጥነት ገንብቶ በመጨረስ ግንባር ቀደም ሆኗል። እንኳን ደስ አለን! አላችሁ!

በጋራ ኢትዮጵጱጳን እንገነበላን!
Yirgalem Construction
Video Credit: Abiy Ahmed Ali

መልካም የኢሬቻ በዓል! ይህ የምስጋና፣ የ አንድነት፣ የሰላምና የተስፋ ማሳያ የሆነው ውብ በዓል ለሁላችንም ደስታንና ብልፅግናን ይዞልን እንዲመጣ እንመኛለን። የተፈጥሮን በረከት እያመሰገንን፣...
03/10/2026

መልካም የኢሬቻ በዓል!

ይህ የምስጋና፣ የ አንድነት፣ የሰላምና የተስፋ ማሳያ የሆነው ውብ በዓል ለሁላችንም ደስታንና ብልፅግናን ይዞልን እንዲመጣ እንመኛለን። የተፈጥሮን በረከት እያመሰገንን፣ ባህላችንን እያከበርን፣ በፍቅርና በስምምነት አዲሱን አመት እንቀበል።

መልካም የኢሬቻ በዓል እንዲሆንላችሁ መልካም ምኞቱን ይገልጻል!

ይርጋለም ኮንስትራክሽን

Happy Irreecha Festival!May this beautiful celebration of thanksgiving, unity, peace, and hope bring happiness and prosp...
03/10/2026

Happy Irreecha Festival!

May this beautiful celebration of thanksgiving, unity, peace, and hope bring happiness and prosperity to everyone. Let us celebrate the blessings of nature, honor our traditions, and welcome a season filled with love, progress, and togetherness.

Yirgalem Construction PLC wishes you a joyful and blessed Irreecha!

📍 Addis Ababa, Ethiopia

📞 +251 4 6220 1602/1834

🌐 www.yirgalemconstruction.com

ውድ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ምኞታችን ነው።Yirgalem Construction
27/09/2026

ውድ ኢትዮጵያዊያን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ! በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ምኞታችን ነው።
Yirgalem Construction

Yoo Yoo Gifaataa!እንኳን ለጊፋታ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
20/09/2026

Yoo Yoo Gifaataa!
እንኳን ለጊፋታ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ድርጅታችን በማህበረሰብ አቀፍ ስራዎች ላይ በቁርጠኝነት እየሰራ ዘንድሮ 20 አመት ሞላው። ድርጅታችን የምግብ ማጋራት እና አልባሳት ስጦታ በሀዋሳ ዛሬ መስከረም 1/2019 ዓ.ም ላይ አካሂዷል...
11/09/2026

ድርጅታችን በማህበረሰብ አቀፍ ስራዎች ላይ በቁርጠኝነት እየሰራ ዘንድሮ 20 አመት ሞላው።

ድርጅታችን የምግብ ማጋራት እና አልባሳት ስጦታ በሀዋሳ ዛሬ መስከረም 1/2019 ዓ.ም ላይ አካሂዷል።
የፕሮግራሙ አዘጋጅ የሆኑት ወ/ሮ ይርጋለም አስፋው ይህ ላለፉት 20 አመታት የነበረ በአመት 3 ጊዜ የሚደረግ ከአቅመ ደካማ ግለሰቦች፣ሴቶችና ህፃናት ጋር የሚደረግ የምግብ ማጋራት፣ በአሉን አስመልክቶ ዘይትና ዱቄትን ጨምሮ ልብስና ለሴቶች ንፅህና መጠበቂያዎች የያዘ ሲሆን አድስ አመት ሲሆን የትምህርት ቁሳቁስም እንደሚገኙበት ጠቁመዋል።

በጋራ ሰርተን ሀገራችንን ብልፅግና እናረጋግጣለን።
እንኳን አደረሳችሁ!

ይርጋለም ኮንስትራክሽን

የሐዋሳ ሐይቅ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ግንባታን ለመደገፍ ቃል የገቡትን ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ገቢ ላደረጉ አካላት የእውቅናና የምስጋና መርሃግብር  ተካሂዷል።በሂደቱ የድርጅታችን ባለቤት ኢንጂነር ...
11/09/2026

የሐዋሳ ሐይቅ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ግንባታን ለመደገፍ ቃል የገቡትን ገንዘብ ሙሉ በሙሉ ገቢ ላደረጉ አካላት የእውቅናና የምስጋና መርሃግብር ተካሂዷል።

በሂደቱ የድርጅታችን ባለቤት ኢንጂነር ዘላለም ወ/አማኑኤል ተሸላሚ ሆነዋል።

ድርጅታችን የሐዋሳ ሐይቅ ዳርቻ ልማት ፕሮጀክት ግንባታን ለመደገፍ ቃል በገባው መሰረት ድጋፍ በማድረጉ ይህን ሽልማት ተቀብሏል።

ይህ በተለያዩ ጊዜያቶች ይርጋለም ኮንስትራክሽን የሚያደርጋቸው የማህበረሰብ ተኮር ስራዎች አንዱ ነው።

ይርጋለም ኮንስትራክሽን

Hawalle keerunni 2019 M.D Tophiyu diru Soorro ayyaana keerunni Iillishinke! Konni barrira keerunni iillishinonke magani ...
11/09/2026

Hawalle keerunni 2019 M.D Tophiyu diru Soorro ayyaana keerunni Iillishinke!
Konni barrira keerunni iillishinonke magani galatamo!

Ayyaanu keerunniha, baxilluniha, hagiirrunniha hattono 2019 M.D kaayyaataamo ikka’nera halchonkeeti.

Yirgaalem Konstraakshiinenna Roduuwu uurrinshubba
Faayya haaro diro #2019!

🌿🇪🇹 **Happy Ethiopian New Year! | መልካም አዲስ ዓመት!** 🇪🇹🌿On this special occasion of the Ethiopian New Year, **Yirgalem Cons...
10/09/2026

🌿🇪🇹 **Happy Ethiopian New Year! | መልካም አዲስ ዓመት!** 🇪🇹🌿

On this special occasion of the Ethiopian New Year, **Yirgalem Construction PLC** extends its warmest wishes to all Ethiopians at home and across the world.

May the New Year bring **peace, prosperity, health, unity, and new opportunities** to every family and community. May it be a year of hope, progress, success, and brighter days for our beloved Ethiopia.

As we celebrate a new beginning, let us continue building a stronger, more peaceful, and prosperous Ethiopia together.

**Wishing all Ethiopians around the world a joyful and blessed New Year!**

🎉 **መልካም አዲስ ዓመት!**
**አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የብልጽግና፣ የጤና እና የስኬት ዓመት ይሁንላችሁ!**

**Yirgalem Construction PLC**
*Building Today. Shaping Tomorrow.*

🌿🇪🇹 **መልካም አዲስ ዓመት!** 🇪🇹🌿**የይርጋለም ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ.** በኢትዮጵያ ዓዲስ ዓመት በዓል ለሁሉም ኢትዮጵያውያን በሀገር ውስጥና በዓለም ዙሪያ ያላችሁ መልካም አዲ...
10/09/2026

🌿🇪🇹 **መልካም አዲስ ዓመት!** 🇪🇹🌿

**የይርጋለም ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ.** በኢትዮጵያ ዓዲስ ዓመት በዓል ለሁሉም ኢትዮጵያውያን በሀገር ውስጥና በዓለም ዙሪያ ያላችሁ መልካም አዲስ ዓመት ምኞቱን ይገልፃል።

አዲሱ ዓመት **የሰላም፣ የፍቅር፣ የአንድነት፣ የጤና፣ የብልጽግና እና የስኬት** ዓመት ይሁንልን። በአዲሱ ዓመት አዲስ ተስፋዎች የሚበቅሉበት፣ አዲስ ዕድሎች የሚከፈቱበት፣ ህልሞቻችንም ወደ እውነታ የምለወጡበት ይሁንልን።

እንደ አንድ ህዝብ በመተባበርና በመደጋገፍ፣ የተሻለች፣ የበለጸገች እና የተረጋጋች ኢትዮጵያን አብረን እንገንባ።

🎉 ለሁላችሁም እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!

ይርጋለም ኮንስትራክሽን

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yirgalem Construction posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to Yirgalem Construction:

Shortcuts

Share