Theatre Houses Enterprise

Theatre Houses Enterprise Addis Ababa Theater Houses Enterprise The premier cultural institution dedicated to the advancement of the performing arts in Ethiopia.

We oversee thecity's most historic venues, cultivating local talent and delivering unforgettable theatrical experiences

13/10/2026

#የወሬ ያለህ!
ወሬን የሚያስንቅ ወሬ በሀገር ፍቅር ቴአትር አለ አሉ!
#እሮብ በ11:30 እንዳያመልጣችሁ!
የአዲስ አበባ ቴአትር እና ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር - ኮምኒኬሽን

13/10/2026

የቤርሙዳ የእሁድ እሁድ ድባብ
በሀገር ፍቅር ቴአትር በ8:00 ሰዓት!

12/10/2026

ጥበበኞቹ በአንድ ስፍራ ከትመዋል
ታላቃቸውን የትዝታውን ንጉሥ አጅበው
በጋሽ ሙሐሙድ አሕመድ ቤት እንዲህ ደምቀዋል!
እንሆ ከደስታው ተቋደሱ!

ጀግኖች አያት ቅድመ አያቶቻችን በደምና በአጥንታቸው ያስከበሩልንን መለያ ሰንደቃችንን እኛ በጥበብ ስራዎቻችን ከፍ አድርገን እናውለበልባለን!በጥበብ ሀገር የሚሰራ ትውልድ እንፈጥራለን!እንኳን ...
12/10/2026

ጀግኖች አያት ቅድመ አያቶቻችን በደምና በአጥንታቸው ያስከበሩልንን መለያ ሰንደቃችንን እኛ በጥበብ ስራዎቻችን ከፍ አድርገን እናውለበልባለን!
በጥበብ ሀገር የሚሰራ ትውልድ እንፈጥራለን!
እንኳን ለሰንደቅ አላማ ቀን አደረሳችሁ!
የአዲስ አበባ ቴአትር እና ሲኒማ ቤቶች አስተዳደር - ኮምኒኬሽን

ዛሬ ልዩ ቀን ነበርቤርሙዳ ቴአትር ዳግም አዳራሻውን ሞልቶ መታየት ጀምሯል!
11/10/2026

ዛሬ ልዩ ቀን ነበር
ቤርሙዳ ቴአትር ዳግም አዳራሻውን ሞልቶ መታየት ጀምሯል!

ቀጠሯችሁን አስተካክሉ!ቦታ ቀድማችሁ ያዙ!
11/10/2026

ቀጠሯችሁን አስተካክሉ!
ቦታ ቀድማችሁ ያዙ!

አሁን የት ናችሁ 11:30 ?ሀገር ፍቅር ቴአትር ከሆናችሁ አተረፋችሁ!
11/10/2026

አሁን የት ናችሁ 11:30 ?
ሀገር ፍቅር ቴአትር ከሆናችሁ አተረፋችሁ!

ቤርሙዳ መድረክ ላይ ሊሰየም 2:00 ሰዓት ብቻ ይቀረዋል!እግሮች ሁሉ ወደ ሀገር ፍቅር ቴአትር ያቀናሉ!
11/10/2026

ቤርሙዳ መድረክ ላይ ሊሰየም 2:00 ሰዓት ብቻ ይቀረዋል!
እግሮች ሁሉ ወደ ሀገር ፍቅር ቴአትር ያቀናሉ!

እነዚህን ፎቶግራፎች ሲመለከቱ የትኞቱ ቴአትሮች ትዝ ይሏችኋል?
11/10/2026

እነዚህን ፎቶግራፎች ሲመለከቱ የትኞቱ ቴአትሮች ትዝ ይሏችኋል?

የትኛውን ቴአትር የት ለማየት ጓጓችሁ?ሁሉም ስለናንተ ደስታ ተከሽነዋል!
11/10/2026

የትኛውን ቴአትር የት ለማየት ጓጓችሁ?
ሁሉም ስለናንተ ደስታ ተከሽነዋል!

Address

Bole Flamingo
Addis Ababa

Opening Hours

Tuesday 02:30 - 17:00
Wednesday 02:30 - 17:00
Thursday 02:30 - 17:00
Friday 02:30 - 17:00
Saturday 02:30 - 17:00
Sunday 02:30 - 17:00

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Theatre Houses Enterprise posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share