ወርሽ የቁርኣንና የኪታብ አካዳሚ

ወርሽ የቁርኣንና የኪታብ አካዳሚ ወርሽ መድረሳ
[ ወርሽ የቁርኣንና የኪታብ አካዳሚ ]
ማነው.....!?!?

الإخوة الكرام الأخوات الكريمات
السلام عليكم ورحمة ا

📍ወርሽ የቁርኣንና የኪታብ አካዳሚالسلام عليكم ورحمة الله وبركاتهትኩረት 🔦የወርሽ 2ተኛ ዙር ትምህርት ባሬ ማታ ይጀምራል።የተመዘገባችሁ ወንድምና አህቶች በቀጣዩ ሊንክ ወደ ...
08/05/2026

📍ወርሽ የቁርኣንና የኪታብ አካዳሚ

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

ትኩረት 🔦

የወርሽ 2ተኛ ዙር ትምህርት ባሬ ማታ ይጀምራል።

የተመዘገባችሁ ወንድምና አህቶች በቀጣዩ ሊንክ ወደ ትምህርት ክላስ ግቡ።

ትምህርቱ ማታ በኢትዮ አቆጣጠር 3:00 ⏰ ነው።

ለመረጃ:
0911865686
0974747492

👉የክፍያ አካውንት:-
0039064720101
ኢብራሂም ሐሰን ተሾመ
ዘምዘም ባንክ ورش
30/8/2018م

04/05/2026

📍 *የወርሽ ቂርኣት ምዝገባ* :-

- የት/ት ጌዜ : 2 ወር

- ለመመዝገብ መስፈርት :
የሐፍስ አቀራር በደንብ መቻል፣
በቂርኣት ቀናትና ሰዓት መገኘት፣
ክፍያ መፈፀም፣

- የቂርኣት ቀናት :
ሰኞ፣ ማክሰኞ፣ ረቡዕ ሐሙስ
(ለወንዶች)

- ጁሙዓ፣ ቅዳሜ፣እሁድ
(ለሴቶች)

- የት/ት ሰዓት:
ምሽት 3:00 - 6:00

👉 ክፍያ :
መመዝገቢያ : 500 ብር
የ1 ወር : 2,500 ብር
የ2 ወር 5,000 ብር

አጠቃላይ ክፍያ ከነሰርተፍኬት:
5,500 ብር

👌🏻ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ የምዝገባ ብቻ 500 ብር ከፍሎ ደረሰኙን በውስጥ በመላክ በቀጣዩ ሊንክ ወደ ት/ት ክላስ መግባት ይችላል።

ማስታወሻ:-
ስለ ወርሽ ቂርኣት መሰረታዊ ቃዒዳዎችን ከቀራን በኋላ ወደ ዋናው ትምህርት ስንገባ የት/ት ከፍያ ይፈፀማም።

👉የክፍያ አካውንት:-
0039064720101
ኢብራሂም ሐሰን ተሾመ
ዘምዘም ባንክ

የትምህርት ክላስ(ለወንዶች):-

https://t.me/+tKqm_SEDoxE5NjBk

01/05/2026

የወርሽ አቀራር በወርሽ አካዳሚ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የወርሽ አቀራር በአጭር ጌዜ ይማሩ
======================

ወርሽ የቁርኣንና የኪታብ አካዳሚ ከሚሰጣቸው የትምህርት አገልግሎት አንዱ የተለያዩ ሪዋያዎችን ከኢጃዛ ጋር ማስተማር ነው።

በ 1 ኛ ዙር በርካታ ወንድምና እህቶችን የ[ወርሽ አቀራርን] ሲያስተምር ቆይቶ በተሳካ ሁኔታ በማጠናቀቁ፣ አሁን 2ኛ ዙር ምዝገባ ጀምሯል።

በመሆኑም [የወርሽ አቀራር በኢጂዛ] መማር የምትፈልጉ ወንድሞች(ብቻ) ምዝገባ መጀመራችንን እናሳውቃለንእን።

ትምህርቱን በየትኛውም የዓለም ላሉ ወንድምና እህቶች ተደራሽ ለማድረግ በonline ማስተማርን መርጠናል።

👉የሚሰጠው ትምህርት:
1- ስለ ወርሽ አቀራር መሰረቶች
أصول رواية ورش

2- የወርሽ አቀራር በተግባር
قراءة تطبيقية لرواية ورش

3- ቀርቶ ለጨረሰ ከተሟላ ሰነድ ጋር ኢጃዛ ይሰጣል إجازة وسندة رواية ورش

👉የትምህርቱ ጊዜ:
አጠቃላይ የት/ቱ ጊዜ 2 ወር ብቻ ነው።

የምዝገብ መስፈርት:
1- የሐፍስ አቀራር በደንብ መቻል
2- ሙሉ ፕሮግራሙን ለመሳተፍ ዝግጁ መሆን።
3- ጠንካራ የኢንተርኔት አገልግሎት ያለው

👉 የትምህርቱ ቀንና ሰዓት:
ለወንዶች:-
ሰኞ፣ ማክሰኞ፣ ሮብ፣ ሐሙስ

ለሴቶች:-
ጁሙዓ፣ ቅዳሜ ፣ እሁድ

የሁለቱም ሰዓት :-
ምሽት 3:30 - 5:30

====================
ለመረጃና ምዝገባ በቀጣዩ ቁጥር በቴሌ ግራም ያናግሩን።

+251911865686
+251974747492

https://t.me/+31erFjvFDYg5Mjhk

31/12/2025

السلام عليكم ورحمة الله

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
የቁርኣን ቤተሰብ ወንድሞች ሰላም🌹

ወርሽ አቀራር በተግባር መማር የምትፈልጉ ወንድሞች ቶሎ ተመዝገቡ፣ በዚህ ሳምንት ትምህርቱ ይጀመራል።

የመማር ፍላጎት ያላችሁ ወደ ቀጣዩ ግሩፕ ግቡ👇

https://t.me/+31erFjvFDYg5Mjhk

30/12/2025

የወርሽ አቀራር በወርሽ አካዳሚ
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
በ 45 ቀን ብቻ የወርሽ አቀራር ይማሩ
======================

ወርሽ የቁርኣንና የኪታብ አካዳሚ ከሚሰጣቸው የትምህርት አገልግሎት አንዱ የተለያዩ ሪዋያዎችን ከኢጃዛ ጋር ማስተማር ነው።

በ 1 ኛ ዙር በርካታ ወንድምና እህቶችን የ[ወርሽ አቀራርን] ሲያስተምር ቆይቶ በተሳካ ሁኔታ በማጠናቀቁ፣ አሁን 2ኛ ዙር ምዝገባ ጀምሯል።

በመሆኑም [የወርሽ አቀራር በኢጂዛ] መማር የምትፈልጉ ወንድሞች(ብቻ) ምዝገባ መጀመራችንን እናሳውቃለንእን።

ትምህርቱን በየትኛውም የዓለም ላሉ ወንድምና እህቶች ተደራሽ ለማድረግ በonline ማስተማርን መርጠናል።

👉ምዝገባ እስከ ታህሳስ ነው።

👉የሚሰጠው ትምህርት:
1- ስለ ወርሽ አቀራር መሰረቶች أصول رواية ورش

2- የወርሽ አቀራር በተግባር قراءة تطبيقية لرواية ورش

3- ቀርቶ ለጨረሰ ከተሟላ ሰነድ ጋር ኢጃዛ ይሰጣል إجازة وسندة رواية ورش

👉የትምህርቱ ጊዜ:
- አጠቃላይ የት/ቱ ጊዜ 50 ቀን ነው።
- ከታህሳስ 10 - 14 أصول رواية ورش
- ከታህሳስ 15 - 1 የካቲት

የምዝገብ መስፈርት:
1- የሐፍስ አቀራር በደንብ መቻል
2- ሙሉ ፕሮግራሙን ለመሳተፍ ዝግጁ መሆን።
3- ጠንካራ የኢንተርኔት አገልግሎት ያለው

👉2ኛ ዙር ለወንዶች ብቻ የተዘጋጀ በመሆኑ እህቶችን አያካትትም።

👉 የትምህርቱ ቀንና ሰዓት:
- ሰኞ፣ ማክሰኞ፣ ሮብ፣ ሐሙስ
- ምሽት 3:30 - 5:30 በሳምንት

👇👇👇👇👇👇👇
በዘንድሮው ረመዷን ቁርኣን የምንቀራው በወርሽ አቀራር ይሆናል
إن شاء الله 🌹🌹🌹

====================
ለመረጃና ምዝገባ በቀጣዩ ቁጥር በቴሌ ግራም ያናግሩን።

+251911865686
+251974747492

https://t.me/+31erFjvFDYg5Mjhk

15/12/2025

👉ምዝገባ እስከ ታህሳስ 10 ነው።

በመኾኑም ፈተናውን መውሰድ የምትፈልጉ ኹሉም ኢትዮጵያዊያን ከወዲሁ ዝግጅት እንድታደርጉና በሚከተለው ቁጥር ከታህሳስ 03 - 12/2018 ዓ.ል ምዝገባ እንድታካሂዱ እንጠቁማለን።🌹 ፈተናውን የ...
14/12/2025

በመኾኑም ፈተናውን መውሰድ የምትፈልጉ ኹሉም ኢትዮጵያዊያን ከወዲሁ ዝግጅት እንድታደርጉና በሚከተለው ቁጥር ከታህሳስ 03 - 12/2018 ዓ.ል ምዝገባ እንድታካሂዱ እንጠቁማለን።

🌹 ፈተናውን የሚሸፍናቸው የትምህርት ዓይነቶች:

1/ የማዳመጥ ክሂል (مهارة الاستماع = Listening Skills )
2/ የንግግር ክሂል(مهارة الكلام = Speaking Skills)
3/ የንባብ ክሂል(مهارة القراءة = Reading Skills)
4/ የአጻጻፍ ክሂል(مهارة الكتابة = Writing Skills)

💐 የሀምዛ ፈተናን መፈተን የሚያስገኘው ጥቅም።

1/ ፈተናውን ያለፈ ተማሪ በሳዑዲ ዩኒቪርሲቲዎች ውስጥ የትምህርት እድል ቢሞላ ቅድሚያ ይሰጠዋል።

2/ በመምህርነት ሙያ ዐረብ አገራት ለመቀጠር እንደማበላለጫ ይጠቅማል።

🌾 ፈተናው የሚሰጥበት ቋንቋ:-

1/ በዐረብኛና
2/ በእንግሊዝኛ

💐 የክፍያ ሁኔታ:-

🌾🌾 ''በነፃ'' ለዚህ ዙር ብቻ🌾🌾

💐 ለበለጠ መረጃ:-
0910533197
0920114937
(ሙሐመድ)

🎋 ይኽን ማስታወቂያ ለሁሉም የዐረብኛ ወዳጅ ኢትዮጵያውን ተደራሽ እንድኾን በቴሌግራምና በፌስቡክ ቻናሎች በማሰራጨት የአጅሩ ተካፋይ እንሁን!!!

💐💐وبالله التوفيق!!!💐💐

እዚህም እዚያም እውር እንዳትሆን !ቁርኣን ውስጥ ካሉ በጣም አስፈሪ እና አስተማር ከሆኑ አንቀጾች አንዱ የሚከተለው የሱረቱል-ኢስራእ ቁጥር 72 አንቀፅ ነው፤{ وَمَن كَانَ فِے هَـ...
02/12/2025

እዚህም እዚያም እውር እንዳትሆን !

ቁርኣን ውስጥ ካሉ በጣም አስፈሪ እና አስተማር ከሆኑ አንቀጾች አንዱ የሚከተለው የሱረቱል-ኢስራእ ቁጥር 72 አንቀፅ ነው፤
{ وَمَن كَانَ فِے هَـٰذِهِۦۤ أَعۡمَىٰ فَهُوَ فِے ٱلۡـَٔاخِرَةِ أَعۡمَىٰ وَأَضَلُّ سَبِیلࣰا }
[سُورَةُ الإِسۡرَاءِ: ٧٢]
"በዚህች ዓለም ላይ ሲኖር እውነቱን ከማወቅና ከመከተል ልቡ የታወረ ሰው በመጨረሻው ዓለም (ኣኺራህ) ላይም እውር ይሆናል።
ምድር ላይ ሲኖር የሐቅን መንገድ ከሳተው ይልቅም ኣኺራህ ላይ የጀነትን መንገድ ይስታል!"
ይህ ችግር እንዳይገጥመን ዲናችንን በሚገባ መማር፣ አላህ እና መልእክተኛው የሚወዱትን አውቀን መተግበር፣ የሚጠሉትንም አውቀን መራቅ ይጠበቅብናል።
ግምባር ላይ ያለውን የዓይን ብርሃን ከማጣት ይልቅ የልብን (የዕውቀትና የኢማንን) ብርሃን የማጣት አደጋ ሊያሳስበን ይገባል።

(እዚህም እዚያም እውር እንዳትሆን !

https://t.me/+GE-yY5qqCZkwNmU0

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ወርሽ የቁርኣንና የኪታብ አካዳሚ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share