Wajo tube

Wajo tube Art and Entertainment

🎥 ሚስጥር - new amharic short movies 2023
27/04/2023

🎥
ሚስጥር - new amharic short movies 2023

/በስንቱ/ Besintu EP 41/በስንቱ/ Besintu EP 42full Amharic movie 2023 |New Ethiopian Amharic movie donkeytube

ለመፍረድ አትቸኩል New Ethiopian Movies 2022
26/12/2022

ለመፍረድ አትቸኩል New Ethiopian Movies 2022

ለመፍረድ አትቸኩል New Ethiopia Movies 2022

12/08/2022
እባካችሁ እንተባበራት! #ሼር በማድረግ አስተዋጽኦ እናድርግ!የ27 አመት ወጣት የሆነችው ሳምራዊት ደስታ ላለፉት አምስት ወራት በመህፀን በር ካንሠር ህመም ስትሰቃይ ቆይታለች።ወጣት ሳምራዊት ...
31/07/2022

እባካችሁ እንተባበራት!

#ሼር በማድረግ አስተዋጽኦ እናድርግ!

የ27 አመት ወጣት የሆነችው ሳምራዊት ደስታ ላለፉት አምስት ወራት በመህፀን በር ካንሠር ህመም ስትሰቃይ ቆይታለች።

ወጣት ሳምራዊት የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ናት።

ትምህርቷን በወለጋ ዩንቨርሲቲ በአርክቴቸር ኢንጂነሪንግ ተመርቃለች።

እናት ሀገሯን የምታገለግል ባለትዳር እና የአንድ ወንድ ልጅ እናት ናት።

ነገን ሰርታ ቤተሰቦቿን መደገፍ ትሻለች።

ይሁንና ባጋጠማት የማህፀን በር ካንሠር ወደ ውጭ ሀገር ሄዳ ህክምና እንድታገኝ በጥቁር አንበሳ የህክምና ቦርድ ተወስኗል።

ላለፉት አምስት ወራት በተለያዩ የህክምና ማእከላት ህክምና ስትከታተል የነበረችው ሳምራዊት ደስታ ይህን ወጪ ለመሸፈን የሚሆን አቅም የላትም።

ህክምናው የሚሰጠው በህንድ ሀገር ሲሆን ህክምናውንም ለማድረግ አቅም ስለሌላት ባለን አቅም ሁሉ በመረባረብ ህይወቷን እንታደግ።

ዘወትር ለበጎ ነገር የማትታክቱ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ የአቅማችሁን እንድታደርጉ በእግዚአብሔር ስም እንማፀናለን።

ንግድ ባንክ
Commercial Bank of Ethiopia (CBE)
1000180776145
ገነት ጀምበሩ ዳምጠው

11/03/2022


Artist: Gutu Abera Title: DEMIRelease Date: unknown Genre: Jazz and experimental Territories: WorldParticipating in the songGutu Abera: Vocals, melody and ly...

https://www.youtube.com/watch?v=RvuHSxcWQhY
02/11/2021

https://www.youtube.com/watch?v=RvuHSxcWQhY

የእንጦጦ ፓርክ የእግር ጉዞ እና | አዝናኝ ጊዜ | Entoto Natural Park

Magaallee Kiyya 🔥🔥🔥
22/10/2021

Magaallee Kiyya 🔥🔥🔥

Warqina *Magaallee Kiyya* New Ethiopian Music 2021(official video)Ethiopian Music :Check out new Ethiopian Musics, comedy and...

https://youtu.be/ZgkDB0eMEes
03/10/2021

https://youtu.be/ZgkDB0eMEes

In this video, wajo is showing irreecha celebration day.Irreecha, is thanksgiving holiday celebrating the end of the summer season in Oromia Region, Ethiopia...

27/09/2021

Anchote/አንጮቴ

17/09/2021

ወሬ በቀነሰክ ቁጥር..
ዋጋህ እየጨመረ ይመጣል

https://youtu.be/87hGtYek-go
10/09/2021

https://youtu.be/87hGtYek-go

የጎዳና ህይወት እና አውደአመት

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wajo tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share