Mother Tube-ማዘር ቲዩብ

Mother Tube-ማዘር ቲዩብ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mother Tube-ማዘር ቲዩብ, Arts and entertainment, Addis Ababa.

Amen Amen Belu
25/11/2016

Amen Amen Belu

23/09/2016
21/09/2016

like and share

like and share
21/09/2016

like and share

09/09/2016

ከyoutube ላይ ያለምንም አፕ እና አፕ
ተጠቅመን በሞባይሎ ቪድዮ ወይም ፊልም
ዳውንሎድ ማድረግ ይፈልጋሉ? ሁለት
መንገዶችነን አሳያችአለሁ፡፡ እናንተ
የቀለላችሁን ተጠቀሙ...
አሁን የምናየው ያለምንም አፕ ከyoutube
ላይ ቪድዮ እንዴት ዳውንሎድ ማድረግ
እንደሚቻል ነው። የሚከተሉትን 5 እስቴፓች
ይጠቀሙ።
step1: መጀመሪያ ወደ
www.youtube.com ይሂዱ።
step2: ከዚያም የሚፈልጉትን ቪድዮ
ይምረጡና ያጫውቱት ወይም Play
ያድርጉትና ከላይ Adress bar ውስጥ ያለውን
የቪድዮውን ሊንክ copy ያድርጉት።
step3: ከዚያም አዲስ ታብ(New tab)
ይክፈቱና ወደ www.en.savefrom.net
ይሂዱ።
step4: ከዚያም የዌብሳይቱ ሰርች ኤንጅን
ውስጥ የቪድዮውን ሊንክ past ያድርጉትና
Enterን ይጫኑ።
step5: በመቀጠልም የሚፈልጉትን የቪድዮ
format ይምረጡና ዳውንሎድ ያድርጉ።
plus
ሌላው እና ሁለተኛው መንገድ ደግሞ አፕ ወደ
ስልኮዎ በመጫን ነው ከ youtube ቪዲዮ
ዳውንሎድ ለማድረግ ከፈለጉ tubemate
የተባለውን ሶፍትዌር ይጠቀሙ
tubemateን ዳውንሎድ ለማድረግ ቀጣዩን
ሊንክ ይጠቀሙ
http:// tubemate.net/
www.wapgle.com እና
www.axerwap.com

Rice water for skin and hair የሩዝ ውሃን ለማራኪ የፊት ገፅታ እና ፀጉር https://youtu.be/s_cArVHbvlc
07/09/2016

Rice water for skin and hair የሩዝ ውሃን ለማራኪ የፊት ገፅታ እና ፀጉር

https://youtu.be/s_cArVHbvlc

----------//---------አጠቃላይ የሆነ ኮምፒውተር ነክ ትምርት እና የኔትወርኪክ ጥያቄ ከነመልሶቻቸው  በዚህ ያገኛሉ፡፡የተለዩ መረጃዎች  እንድደርስዎት  pegun like Yaderg...
01/09/2016

----------//---------አጠቃላይ የሆነ ኮምፒውተር ነክ ትምርት እና የኔትወርኪክ ጥያቄ ከነመልሶቻቸው በዚህ ያገኛሉ፡፡የተለዩ መረጃዎች እንድደርስዎት pegun like Yadergu ==>http://bit.ly/2bUe3Vs

Computer Networking frequently Asked Questions by expert members with experience in Computer Networks. So get preparation for the Computer Networks job interview questions

-----------//---------------ፎርብስ የተባለው ታዋቂ መጽሄት በፈረንጆቹ 2016 የአለማችንን 10ሩን ቢሊየነሮች ዝርዝር ይፋ አድርጓል፡፡ በዚሁ መሰረት1. ቢል ጌትስ 75 ቢሊዮ...
26/08/2016

-----------//---------------ፎርብስ የተባለው ታዋቂ መጽሄት በፈረንጆቹ 2016 የአለማችንን 10ሩን ቢሊየነሮች ዝርዝር ይፋ አድርጓል፡፡ በዚሁ መሰረት
1. ቢል ጌትስ 75 ቢሊዮን ዶላር አሜሪካዊ
2. አማኒቺዮ ኦርቴጋ 67 ቢሊዮን ዶላር ስፔናዊ
3. ዋረን ቡፌት 60.8 ቢሊዮን ዶላር አሜሪካዊ
4. ካርሎስ ስሊም ሄሉ 50 ቢሊዮን ዶላር ሜክሲኮያዊ
5. ጄፍ ቤዞስ 45.2 ቢሊዮን ዶላር አሜሪካዊ
6. ማርክ ዙከርበርግ 44.6 ቢሊዮን ዶላር አሜሪካዊ
7. ሌሪ ኤሊሰን 43.6 ቢሊዮን ዶላር አሜሪካዊ
8. ሚካኤል ብሉምበርግ 40 ቢሊዮን ዶላር አሜሪካዊ
9. ቻርልስ ኮች 39.6 ቢሊዮን ዶላር አሜሪካዊ
10. ዴቪድ ኮች 39.6 ቢሊዮን ዶላር አሜሪካዊ ናቸው፡፡

23/08/2016

የግእዝ ቁጥሮች በአኀዝ የግእዝ ቁጥሮች በፊደል የዐረብኛ ቁጥር
- አልቦ =0
፩ አሐዱ =1
፪ ክልኤቱ =2
፫ ሠለስቱ =3
፬ አርባዕቱ =4
፭ ሐምስቱ =5
፮ ስድስቱ =6
፯ ስብዓቱ =7
፰ ስመንቱ 8
፱ ተሰዓቱ 9
፲ አሠርቱ 10
፲፩ አሠርቱ ወአሐዱ 11
፲፪ አሠርቱ ወክልኤቱ 12
፲፫ አሠርቱ ወሠለስቱ 13
፲፬ አሠርቱ ወአርባዕቱ 14
፲፭ አሠርቱ ወሐምስቱ 15
፲፮ አሠርቱ ወስድስቱ 16
፲፯ አሠርቱ ወሰብዓቱ 17
፲፰ አሠርቱ ወስመንቱ 18
፲፱ አሠርቱ ወተሰዓቱ 19
፳ እስራ 20
፳፩ እስራ ወአሐዱ 21
፳፪ እስራ ወክልኤቱ 22
፳፫ እስራ ወሠለስቱ 23
፳፬ እስራ ወአርባዕቱ 24
፳፭ እስራ ወሐምስቱ 25
፳፮ እስራ ወስድስቱ 26
፳፯ እስራ ወሰብዓቱ 27
፳፰ እስራ ወሰመንቱ 28
፳፱ እስራ ወተሰዓቱ 29
፴ ሠላሳ 30
፴፩ ሠላሳ ወአሐዱ 31
፴፪ ሠላሳ ወክልኤቱ 32
፴፫ ሠላሳ ወሠለስቱ 33
፴፬ ሠላሳ ወአርባዕቱ 34
፴፭ ሠላሳ ወሐምስቱ 35
፴፮ ሠላሳ ወስድስቱ 36
፴፯ ሠላሳ ወሰብዓቱ 37
፴፰ ሠላሳ ወሰመንቱ 38
፴፱ ሠላሳ ወተሰዓቱ 39
፵ አርብዓ 40
፶ ሃምሳ 50
፷ ስድሳ 60
፸ ሰብዓ 70
፹ ሰማንያ 80
፺ ተሰዓ 90
፻ ምዕት 100
፻፩ ምዕት ወአሐዱ 101
፻፪ ምዕት ወክልኤቱ 102
፻፫ ምዕት ወሠለስቱ 103
፻፬ ምዕት ወአርባዕቱ 104
፻፭ መዕት ወሐምስቱ 105
፻፮ ምዕት ወስድስቱ 106
፻፯ ምዕት ወሰብዓቱ 107
፻፰ ምዕት ወስመንቱ 108
፻፱ ምዕት ወተሰዓቱ 109
፻፲ ምዕት ወአሠርቱ 110
፻፲ወ፩ ምዕት አሠርቱ ወአሐዱ 111
፻፲ወ፪ ምዕት አሠርቱ ወክልኤቱ 112
፻፲ወ፫ ምዕት አሠርቱ ወሠለስቱ 113
፻፲ወ፬ ምዕት አሠርቱ ወአርባዕቱ 114
፻፲ወ፭ ምዕት አሠርቱ ወሐምስቱ 115
፻፲ወ፮ ምዕት አሠርቱ ወስድስቱ 116
፻፲ወ፯ ምዕት አሠርቱ ወሰብዓቱ 117
፻፲ወ፰ ምዕት አሠርቱ ወስመንቱ 118
፻፲ወ፱ ምዕት አሠርቱ ወተሰዓቱ 119
፻፳ ምዕት ወእስራ 120
፻፴ ምዕት ወሠላሳ 130
፻፵ ምዕት ወአርብዓ 140
፻፶ ምዕት ወሃምሳ 150
፻፷ ምዕት ወስድሳ 160
፻፸ ምዕት ወሰብዓ 170
፻፹ ምዕት ወሰማንያ 180
፻፺ ምዕት ወተሰዓ 190
፪፻ ክልኤቱ ምዕት 200
፪፻ወ፩ ክልኤቱ ምዕት ወአሐዱ 201
፪፻ወ፪ ክልኤቱ ምዕት ወክልኤቱ 202
፪፻ወ፫ ክልኤቱ ምዕት ወሠለስቱ 203
፪፻ወ፬ ክልኤቱ ምዕት ወአርባዕቱ 204
፪፻ወ፭ ክልኤቱ ምዕት ወሐምስቱ 205
፪፻ወ፮ ክልኤቱ ምዕት ወስድስቱ 206
፪፻ወ፯ ክልኤቱ ምዕት ወሰብዓቱ 207
፪፻ወ፰ ክለኤቱ ምዕት ወስመንቱ 208
፪፻ወ፱ ክልኤቱ ምዕት ወተሰዓቱ 209
፪፻ወ፲ ክልኤቱ ምዕት ወአሠርቱ 210
፪፻፲ወ፩ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወአሐዱ 211
፪፻፲ወ፪ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወክልኤቱ 212
፪፻፲ወ፫ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወሠልስቱ 213
፪፻፲ወ፬ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወአርባቱ 214
፪፻፲ወ፭ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወሐምስቱ 215
፪፻፲ወ፮ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወስድስቱ 216
፪፻፲ወ፯ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወሰብዓቱ 217
፪፻፲ወ፰ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወሰመንቱ 218
፪፻፲ወ፱ ክልኤቱ ምዕት አሠርቱ ወተሰዓቱ 219
፪፻፳ ክልኤቱ ምዕት ወእስራ 220
፪፻፴ ክልኤቱ ምሪዕት ወሠላሳ 230
፪፻፵ ክልኤቱ ምዕት ወአርብዓ 240
፪፻፶ ክልኤቱ ምዕት ወሃምሳ 250
፪፻፷ ክልኤቱ ምዕት ወስድሳ 260
፪፻፸ ክልኤቱ ምዕት ወሰብዓ 270
፪፻፹ ክልኤቱ ምዕት ወሰማንያ 280
፪፻፺ ክልኤቱ ምዕት ወተሰዓ 290
፫፻ ሠለስቱ ምዕት 300
፬፻ አርባዕቱ ምዕት 400
፭፻ ሐምስቱ ምዕት 500
፮፻ ስድስቱ ምዕት 600
፯፻ ስብዓቱ ምዕት 700
፰፻ ስመንቱ ምዕት 800
፱፻ ተሰዓቱ ምዕት 900
፲፻ አሠርቱ ምዕት 1000
፳፻ እስራ ምዕት 2000
፴፻ ሠላሳ ምዕት 3000
፵፻ አርብዓ ምዕት 4000
፶፻ ሃምሳ ምዕት 5000
፷፻ ሳድስ ምዕት 6000
፸፻ ሰብዓ ምዕት 7000
፹፻ ሰማንያ ምዕት 8000
፺፻ ተሰዓ ምዕት 9000
፻፻ እልፍ 10,000
፪፻፻ ክልኤቱ እልፍ 20,000
፫፻፻ ሠለስቱ እልፍ 30,000
፬፻፻ አርባዕቱ እልፍ 40,000
፭፻፻ ሐምስቱ እልፍ 50,000
፮፻፻ ስድስቱ እልፍ 60,000
፯፻፻ ሰብዓቱ እልፍ 70,000
፰፻፻ ስመንቱ እልፍ 80,000
፱፻፻ ተሰዓቱ እልፍ 90,000
፲፻፻ አሠርቱ እልፍ 100,000
፳፻፻ እስራ እልፍ 200,000
፴፻፻ ሠላሳ እልፍ 300,000
፵፻፻ አርብዓ እልፍ 400,000
፶፻፻ ሃምሳ እልፍ 500,000
፷፻፻ ስድሳ እልፍ 600,000
፸፻፻ ሰብዓ እልፍ 700,000
፹፻፻ ሰማንያ እልፍ 800,000
፺፻፻ ተሰዓ እልፍ 900,000
፻፻፻ አእላፋት 1,000,000
፲፻፻፻ ትእልፊት 10,000,000
፻፻፻፻ ትልፊታት 100,000,000
፲፻፻፻፻ ምእልፊት 1,000,000,000

share ✔ጠቃሚ መረጃ ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ብቻ፦ ሊንኩን በመጫን ሙሉ መረጃውን ያንብቡ። የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ የሞላችሁት የፊልድ እና የዪኒቨርስቲ ፎርም በኢንተርኔት የሞላችሁትን...
16/08/2016

share ✔
ጠቃሚ መረጃ ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ብቻ፦ ሊንኩን በመጫን ሙሉ መረጃውን ያንብቡ።
የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ የሞላችሁት የፊልድ እና የዪኒቨርስቲ ፎርም በኢንተርኔት የሞላችሁትን በዚህ « http://www.neaea.gov.et:8080/Home/Student » የዌብ አድራሻ ላይ በመግባት(በመጫን) መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገፅን፤ ከላይ የተጠቀሰው አድራሻን በመጠቀም ከነሐሴ 15 በኋላ የሚለቀቀውን የ UEE እና Matrik ፈተና ውጤቶን ማየት የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን።
ይህ ዜና የደረሳችሁ የfb ተጠቃሚዎች ።ሌሎች መረጃዎች እንዲደርሳችሁ ፔጁን Like፣ ጥያቄ ወይም ሀሳባችሁን Comment እና ያላዩ እንዲያዪ Share ማረግዎን አይርሱ።

28/07/2016

===ነስር በቤት ውስጥ እንዴት ማቆም ይቻላል?
• ቀጥ ብለው ይቀመጡ ከዚያም ጭንቅላትዎን ቀጥ ያድርጉት ወደ ፊትለፊት፡፡
ማስታወሻ፡ ጭንቅላትዎን ወደኋላ በፍጹም አያዘንብሉት፡፡ ጭንቅላትዎን ወደ ኋላ ማዘንበል ደም ተመልሶ ወደ ጉሮሮ እንዲፈስ ያደርገዋል ከዚያም ሊውጡት ይችላሉ፡፡ ደሙን በሚውጡበት ጊዜ ጨጓራዎን በማቃጠል እንዲያስመልስዎት ያደርጋል፡፡ በምናስመልስበት ወቅት ነስሩ እንዲብስ ያደርገዋል ወይም እንደገና እንዲጀምር ያደርገዋል፡፡ ስለዚህ በአፍንጫዎ የተጠራቀመ ማንኛውንም ደም ወደ ውጭ መትፋት ይመረጣል፡፡
• አፍንጫዎን ለመዝጋት በአውራ ጣትዎና በሌባ ጣትዎ ቆንጥጠው ይያዙት፡፡ ቖንጥጠው የሚይዙት የአፍንጫ ክፍል ለስላሳውን(አትንት ወይም ካርቲሌጅ ያልሆነውን) መሆን አለበት፡፡
• በአፍንጨዎ እና ጉንጭዎ ላይ በረዶ ያድርጉበት፡፡ ቅዝቃዜ የደም ቧንቧዎችን በማጨማደድ ደም በቶሎ እንዲቆም ይረዳል፡፡
• ለ 10 ሙሉ ደቂቃዎች አፍንጫዎን ቆንጥጠው ይያዙት፡፡ በመሃል መቆሙን ለማረጋገጥ ለመልቀቅ እንዳይሞክሩ፡፡
• ለ 10 ደቂቃዎች በኋላ ደም መቆምና አለመቆሙን ይዩት ካልቆመ ለተጨማሪ 10 ደቂቃዎች መያዝዎን ይቀጥሉ፡፡ አብዛኛዎቹ ነስሮች ከ 10-20 ደቂቃዎች አፍንጫን ቆንጥጦ በመያዝ ይቆማሉ፡፡
• የሚገኝ ከሆነ ከውሃ ወይም ሳላይን የተሰራ የአፍንጫ(ናሳል) ጀል ወይም ናሳል ክሬም አፍንቻዎ ውስጥ በማድረግ ይጠቀሙ፡፡ ነስር ከቆመ በኋላ ለ 12 ሠዓት ይክል አይናፈጡ ወይም ሌላ ባዕድ ነገር አፍንጫዎ ውስጥ አይክተቱ፡፡
✔ነስር በህፃናት ላይ
• ማልቀስ የደም ፍሰት ወደ ፊት አካባቢ እንዲጨምር ያደርጋል ስለዚህ የአፍንጫ መድማት እንዲባባስ ያደርገዋል፡፡ ልጅዎ እያለቀሰ ከሆነ ማንኛውንም መንገድ በመጠቀም እንዲያቆም ያድርጉት፡፡
• ምንም ዓይነት ባዕድ ነገር በህፃኑ አፍንጫ ውስጥ አለመኖሩን እርግጠኛ መሆን አለብዎ፡፡
✔የሚከተሉት ምልክቶች ካሉ ወደ ህክምና ተቋም መሄድ ይኖርብዎታል፡፡
• አፍንጫዎን ከ 10-20 ደቂቃ ቆንጥጠው ይዘው የማይቆም ከሆነ፡፡
• በአንድ ሳምንት ውስጥ ነስር አራት(4) ወይም ከአራት ጊዜ በላይ የሚከሰት ከሆነ፡፡
• ነሰሩ በጣም ከባድና በጣም ተደጋጋሚ ከሆነ፡፡
መልካም ጤንነት!!
ምንጭ፡- ኢትዮ ጤና

Address

Addis Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mother Tube-ማዘር ቲዩብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share