Hahu Tube

Hahu Tube News And Entertainment

21/09/2021
“ከዚህ በኋላ ትግራይ ለሚከሰት ችግር የኢትዮጵያ መንግስት ተጠያቂ አይሆንም”-ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር # Ethiopia : ዓለም አቀፍ ተቋማት ከዚህ በኋላ “ዕርዳታ ደረሰ አልደረሰ” በሚል መንግ...
30/06/2021

“ከዚህ በኋላ ትግራይ ለሚከሰት ችግር የኢትዮጵያ መንግስት ተጠያቂ አይሆንም”-ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
# Ethiopia : ዓለም አቀፍ ተቋማት ከዚህ በኋላ “ዕርዳታ ደረሰ አልደረሰ” በሚል መንግስትን ሊጠይቁን እንደማይገባም ተገልጿል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ወታደሮችን ከመቀሌ የማስወጣቱ ሂደት ፖለቲካዊ ውሳኔ መሆኑም ተጠቅሷል
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርና መከላከያ ሰራዊት በጋራ በሰጡት መግለጫ “ከዚህ በኋላ በሰሜን ኢትዮጵያ ፤ትግራይ ክልል ለሚከሰት ችግር የኢትዮጵያ መንግስት ተጠያቂ” እንደማይሆን አስታወቀ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሬድዋን ሁሴን ዛሬ በሰጡት መግለጫ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከመቀሌ ለቆ በመውጣቱ፤ የፌዴራል መንግስት ከዚህ በኋላ በትግራይ ክልል ዙሪያ ለሚኖር ችግር ተጠያቂ እንደማይሆን ተናግረዋል፡፡
ዓለም አቀፍ ተቋማትም “ከዚህ በኋላ ዕርዳታ ደረሰ አልደረሰ ብለው የፌዴራ መንግስትን ሊጠይቁ” እንደማይገባ የገለጹት አምባሳደር ሬድዋን፤ የትግራይ ክልልን በተመለከተ ሙሉ ኃላፊነቱን አሸባሪ ተብሎ የተፈረጀው ህወሃት እንደሚወሰድም ገልጸዋል፡፡
አምባሳደር ሬድዋን በትግራይ ክልል የተከሰተው ግጭት፤ ኢትዮጵያን ለከፍተኛ ኪሳራ እንደዳረጋት ገልጸው በልማት ሂደቱ ላይም ከፍተኛ ተጽዕኖ እንዳሳደረ ተናግረዋል፡፡
ሕወሃት የሀገርን ሉዓላዊነት አደጋ ላይ እንደጣለ ያነሱት ሚኒስትር ዴኤታው ሱዳን፤ የኢትዮጵያን ሉኣላዊ ድንበር ጥሳ እንድትገባ አጋልጦ እንደነበርም ገልጸዋል፡፡ በትግራይ ክልል በተደረገ ዘመቻ፤ ከ 100 ቢሊየን ብር በላይ መውጣቱም ተገልጿል፡፡
መንግስት የተናጠል ተኩስ አቁም ያወጀው እና ወታደሮችን ከመቀሌ ያስወጣው በመንግስት ፖለቲካዊ ውሳኔ መሆኑንም ሚኒስትር ዴኤታው ገልጸዋል፡፡
መንግስት የተኩስ አቁም ያወጀው እና ወታደሮችን ከመቀሌ ያስወጣው፤ ሀገርን ለተጨማሪ የሀብት ብክነት ላለመዳረግ መሆኑ ተገልጿል፡፡ አሁን ላይ የኢትዮጵያ ጦር በማንኛውም ጊዜ ወደ ትግራይ የመመለስ ሙሉ አቅም እንዳለውም ሚኒስትር ደኤታው አብራርተዋል፡፡

ግዜው አሁን ነው። 🇪🇹🇪🇹
01/02/2021

ግዜው አሁን ነው። 🇪🇹🇪🇹

ከ A ወይም B ማንን ይመርጣሉ
16/01/2021

ከ A ወይም B ማንን ይመርጣሉ

መልካም ቅዳሜ
09/01/2021

መልካም ቅዳሜ

በደንብ አልተቦካ በወጉም አልታሸ፤ማገዶ ጨርሶ ዳቦሽ ተበላሸ ፤
08/01/2021

በደንብ አልተቦካ በወጉም አልታሸ፤
ማገዶ ጨርሶ ዳቦሽ ተበላሸ ፤

07/01/2021

የጁንታው ቁንጮ አመራር እና የደህንነት ለላፊው ጌታቸው አሰፋ በጀግናው መከላከያ ሰራዊት በቁጥጥር ስር ውሏል።
ምንጭ- የትግራይ ክልል ግዚያዋ መስተዳድር

Address

Addis Ababa

Telephone

+251965606542

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hahu Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to Hahu Tube:

Share