ZNARarts

ZNARarts we create the channel for your convenience and entertainment! Enjoy it!

ዝናር አርትስ የተለያዩ የመዝናኛ ፕሮግራሞች ማህበራዊ ሃሳቦችን የሚዳስሱ ጭውውቶች ድራማዎች፤ ሲትኮም እና ዶክመንታሪ ፊልሞች አዝናኝ እና አስተማሪ በሆነ መልኩ የሚያቀርብ ድርጅት ነው!

05/11/2025
02/08/2025
አስቸኳይ ነው! በመዝናኛው ኢንዱስትሪ ውስጥ ጥሩ ተግባቦትን የፈጠረች ብትሆን ይበልጥ ስራው የቀለለ ይሆናል!
23/07/2025

አስቸኳይ ነው!
በመዝናኛው ኢንዱስትሪ ውስጥ ጥሩ ተግባቦትን የፈጠረች ብትሆን ይበልጥ ስራው የቀለለ ይሆናል!

ሰራተኛ_ፈልጉልን ምዕራፍ ሁለት በታሪክም በፕሮዳክሽንም በትወናና ዝግጅት ከመጀመሪያው ምዕራፍ ሻል ብሎ መጥቷል! የሁለተኛው ምዕራፍ የመጀመሪያ ዙር ከ 85% በላይ የሚሆነው ዋናው ቀረፃ ደስ ...
26/01/2025

ሰራተኛ_ፈልጉልን ምዕራፍ ሁለት በታሪክም በፕሮዳክሽንም በትወናና ዝግጅት ከመጀመሪያው ምዕራፍ ሻል ብሎ መጥቷል! የሁለተኛው ምዕራፍ የመጀመሪያ ዙር ከ 85% በላይ የሚሆነው ዋናው ቀረፃ ደስ በሚል ድባብ ትዝታ በሚሆኑ ክስተቶች ቤተሰብ ሆነን አብረን ውለን እያደርን የሰላሳ ቀን የገስት ሀውስ ቆይታችንን አጠናቀናል! ሁሉም እንዲ በሚናፈቅ ቅር ቅር በሚል መለያየት የተገባደደው ከፈጣሪ በታች በናንተው በድራማው ክሩ እና ተዋንያን መልካም ባህሪ ነውና ምስጋና ይገባችኋል! ማርያምን እወዳችኋለው! ዋሴ እና አዩ ደሞ በዚህ ምዕራፍ ፌመስ አስደርጌያቹሀለው እና አመስግኑኝ 😜!
ቀሪውንም እንዲሁ ፈጣሪ በፍቅር ያስጨርሰን ዘንድ እመኛለው🙏

ሰራተኛ_ፈልጉልን ኮሜዲ ድራማ በሁለተኛው ምዕራፍ አስገራሚ ታሪኮችን ይዞ መጥቷል! ጥር 15 ምሽት ሶስት ሰዓት ይጀምራል !
17/01/2025

ሰራተኛ_ፈልጉልን ኮሜዲ ድራማ በሁለተኛው ምዕራፍ አስገራሚ ታሪኮችን ይዞ መጥቷል! ጥር 15 ምሽት ሶስት ሰዓት ይጀምራል !

"ሰራተኛ ፈልጉልን" አዲስ ኮሜዲ ድራማ ነው! ሁለት በፍላጉትም ሆነ በባህሪ ያልተጣጣሙ ግን ደሞ የሚዋደዱ ጀማሪ ባለትዳሮች ፍላጎታቸውን በቤት ውስጥ ለማሳካት ሲጥሩ እና የቤት ስራን ለማገዝ ...
08/06/2024

"ሰራተኛ ፈልጉልን" አዲስ ኮሜዲ ድራማ ነው! ሁለት በፍላጉትም ሆነ በባህሪ ያልተጣጣሙ ግን ደሞ የሚዋደዱ ጀማሪ ባለትዳሮች ፍላጎታቸውን በቤት ውስጥ ለማሳካት ሲጥሩ እና የቤት ስራን ለማገዝ ከሚገቡ የቤት ውስጥ ሰራቶኞች ጋር በየጊዜው የሚፈጠረውን አለመግባባት አዋዝቶ የሚያሳይ ሾው ነው!

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ZNARarts posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to ZNARarts:

Share