Faith TEENS Fellow

Faith TEENS Fellow BE AN EXAMPLE

Let no one despise or think less of you because of your youth, but be an example (pattern) for the believers in speech, in conduct, in love, in faith, and in purity 1timo 4;12

11/09/2025

15/09/2021
03/09/2021
Bishop ❤️you are always amazing❤️  👉 You are highly favoured  👉 Your way is upward⬆️ n        forward ➡️  👉   You are un...
30/12/2019

Bishop ❤️you are always amazing❤️
👉 You are highly favoured
👉 Your way is upward⬆️ n forward ➡️
👉 You are unstoppable
🎂Happy born day Dad 🎉🎊

መዝሙር 92 (አዲሱ መ.ት)
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹² ጻድቃን እንደ ዘንባባ ይንሰራፋሉ፤ እንደ ሊባኖስ ዝግባም ይንዠረገጋሉ።
¹³ በእግዚአብሔር ቤት ተተክለዋል፤ በአምላካችንም አደባባይ ይንሰራፋሉ።
¹⁴ ባረጁ ጊዜ እንኳ ያፈራሉ፤ እንደ ለመለሙና እንደ ጠነከሩም ይኖራሉ።
¹⁵ “እግዚአብሔር ትክክለኛ ነው፤ እርሱ ዐለቴ ነው፤ በእርሱ ዘንድ እንከን የለም” ይላሉ።

16/06/2019


?....ይንን ጥያቄ አንድ ዘመን ላይ እግዚአብሔር ለነብዩ ኤርምስ ጠይቆታል እግዚአብሔር ኤርምያስን ምን ታያለህ ባለው ቅጽበት እያየ ያለውን እንዲነግረው አይደለም የፈለገው ምክንያቱም እያየው ያለውን መናገር መልካም አይተሃል አያስብልማ።
የእግዚአብሔር ቃል፦ ኤርምያስ ሆይ፥ ምን ታያለህ? እያለ ወደ እኔ መጣ። እኔም፦ የለውዝ በትር አያለሁ አልሁ።
እግዚአብሔርም፦ እፈጽመው ዘንድ በቃሌ እተጋለሁና መልካም አይተሃል፡ አለኝ። (ኤር 1:11-12)..... መንፈሳዊው ዓለም በፍጥረታዊው ዓለም እያየኸው ያለውን እንድታስተጋባለት አይፈልግም ወይም በሌላ አማርኛ እየታየ ያለውና እየሆነ ያለው ጠፍቶበት መረጃ እንድትሰጠው አይጠይቅህም። ነገር ግን ።
።።።። (የእግዚአብሔር ዓለም) ፣ ፣ ።
ብዙ ወገኖች አገልጋይ መሪዎችም ጭምር ወደፊት የመሄድ አቅማቸው ተመቷል ወደፊት ሲያዩ ብዙ ተስፋ አይታያቸውም ለምን ቢባል ። ሁሉ ማየት በአጭርም የማስቀረትም አቅም አለው ይኸውም የአሁኑን ሁኔታ ማየት ነው።
።......ጌታ ኢየሱስ በአሳ አጥማጅ ውስጥ ሐዋርያን በከሃዲውና በፈሪው ጴጥሮስ ውስጥ መሪነትንና በአጭር ደቃቂ ስብከት 3000 ሰው መዳንን ያይ ነበር። በሚያየው ነገር ተስፋ ቆርጦ ያንን የስብከቱ እርዕስ እደያረገ ሲያስተጋባም ስጋትን ሲያጋግም አልታየም ምክንያቱም እሱ መሪ ነዋ።

።.......ስለዚህ ወዳጆቼ ሆይ ስለ ምድራችሁ፣ ስለ ቤተክርስቲያን፣ ስለ አገልጋዮች፣ስለ ግል ህይታችሁ ካያችሁ ሰማይ የሚለውን አይታችሁ ተናገሩ ልዩነታችሁ እዚህ ጋር ነው።

ለዚህ ነው እግዚአብሔር ኤርምያስን ምን ታያለህ ከማለቱ በፊት ይህ ባይሆን ኖሮ መልካም አይተሃል የሚያስብለው ወይም ሰማይ የሚቀበለው ንግግር ባልተናገረ ነበር። ´´ በቃሌ_እተጋለሁ´´
ለፍፃሜ ሰማይን የሚያተጋ እይታ ይሁንላችሁ አሜን!

Address

Addis Ababa

Opening Hours

16:00 - 18:00

Telephone

+251113710017

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Faith TEENS Fellow posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share