09/02/2026
🎬 “ይቅር ባይ ” - አዲስ ፊልም!
"በ Ghion Film Production & Zak Pictures ተዘጋጅቶ በኤልያና ኢንተርቴመንት የቀረበ የዘካርያስ ወንድፍራው ምርጥ ስራ!"
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው 🎯 “ይቅር ባይ” 🎯 አዲስ ፊልም የፊታችን የካቲት 6፣7፣8 አርብ ቅዳሜና እሁድን ለሶስት ተከታታይ ቀናት በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች በታላቅ ድምቀት ይመረቃል። የካቲት 6 በኤግዚቢሽን ማዕከል ጎን በሚገኘው አዲሱ ሕፃናትና ወጣቶች ቲአትር አዳራሽ በቀይ ምንጣፍ ስነ- ስርአት
የፊልም አፍቃሪያን፣ የኪነ - ጥበብ ባለሙያዎች እና ሚዲያዎች በተገኙበት ይመረቃል ።