JTS JESUS THE SAVIOR (JTS)
የዓለም መድኃኒት ኢየሱስ ነው።
ሉቃ. 2፥11

16/07/2025

የዓለም🌍 ቤዛ ✞ ኢየሱስ ብቻ ነው🔥🙏

22/05/2025
22/05/2025
ዮሐንስ 12¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯⁴⁶ በእኔ የሚያምን ሁሉ በጨለማ እንዳይኖር እኔ ብርሃን ሆኜ ወደ ዓለም መጥቻለሁ።⁴⁷ ዓለምን ላድን እንጂ በዓለም ልፈርድ አልመጣሁምና ቃሌን ሰምቶ የማይጠብቀው ቢ...
19/02/2025

ዮሐንስ 12
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁴⁶ በእኔ የሚያምን ሁሉ በጨለማ እንዳይኖር እኔ ብርሃን ሆኜ ወደ ዓለም መጥቻለሁ።
⁴⁷ ዓለምን ላድን እንጂ በዓለም ልፈርድ አልመጣሁምና ቃሌን ሰምቶ የማይጠብቀው ቢኖር የምፈርድበት እኔ አይደለሁም።
⁴⁸ የሚጥለኝ ቃሌንም የማይቀበለው እርሱ የሚፈርድበት አለው፤ እኔ የተናገርሁት ቃል እርሱ በመጨረሻው ቀን ይፈርድበታል።

12/02/2025

JESUS THE SAVIOR🙏

12/02/2025

ስለማትድን በገዛ በስራህ
ኢየሱስ ሞተልህ💔🙏

12/02/2025

“ነገር ግን፦ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ተብሎ እንደ ተጻፈው ይሆን ዘንድ፥ ከእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ጽድቅ ቅድስናም ቤዛነትም በተደረገልን በክርስቶስ ኢየሱስ የሆናችሁ ከእርሱ ነው።”
— 1ኛ ቆሮንቶስ 1፥30-31

11/02/2025

ያለ ደባል ፤
ኢየሱስ ብቻው ያድናል🙏

11/02/2025

መዝሙር 92
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹ እግዚአብሔርን ማመስገን መልካም ነው፥ ልዑል ሆይ፥ ለስምህም ዝማሬ ማቅረብ፤
² በማለዳ ምሕረትን፥ በሌሊትም እውነትህን ማውራት

10/02/2025

ማን ያድነኛል አትበል!
ጌታ ኢየሱስ ያድንሀል።
ና ወደ እርሱ🙏

JESUS THE SAVIOR 🙏
10/02/2025

JESUS THE SAVIOR 🙏

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when JTS posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category