BMW Muller

BMW Muller For premium and latest entertainment news

 #ንቃት  allbum    rebels/የጽዮን አመፀኞችኦርጅናሉን በመግዛት ያድምጡት  MULLER/muller asegid
15/04/2020

#ንቃት
allbum
rebels/የጽዮን አመፀኞች

ኦርጅናሉን በመግዛት ያድምጡት
MULLER/muller asegid

 #ሲቲያና ጤኒ #አጉል አባይNew allbum loadinggg  Studioo
15/04/2020

#ሲቲያና ጤኒ
#አጉል አባይ
New allbum loadinggg
Studioo

Muller Asegid: #ከምን ነፃ ልውጣነፀነት እንዲህ ናት ታባብልካለች ለሰለስ እያረገች ትዳብስክና ልክህን ትሰጣለች ( ወዳጄ ቀድሞ ያልነበረ እንባ ቆይቶ ከመጣ የትግል ውጤት ነው "ማበሱ...
15/04/2020

Muller Asegid:
#ከምን ነፃ ልውጣ

ነፀነት እንዲህ ናት ታባብልካለች ለሰለስ እያረገች ትዳብስክና ልክህን ትሰጣለች ( ወዳጄ ቀድሞ ያልነበረ እንባ ቆይቶ ከመጣ የትግል ውጤት ነው "ማበሱ ይከብድሀል)
"ከሞትኩኝ ደርሶ ሞኝ ጠበቃ ምኔን ሊያተርፈው " አጃይብ ነው ....(ቤሪዬ ድምፅሽ እየተቆጣም ያምራል እኮ😍)

ስንቱን ስርዓትህን አንከርፍፈክ ጥለህ ወግ ታጣና "ነፃ ነኝ " ነፀነት ፈልጋለው ትላለክ ..ያ ትርጉሙ ያልገባክ ነፃነት እንዲሁ ቀሎብህ ... ያለልኩ መንዝረክ መንዝረክ "ስድነት" ሆንብክ ራስህን ሚያስጥልክ ከሆነ ቆይ ምኑ ነው ነፃነት....መረን መልቀቅ???

ከሠማከው አሁንም ከጅምሩ ማባበል እስከ ፍፃሜው ቅጣት ነፃነትን በሚያምር ዜማ ይሞግትልሀል....ግድየለክም! ስማው🙏🙏🙏

ሙዚቃው ቀጠለ " እንደ አባሽ
እንደ ልብ አድራሽ
እንደ ሀኪም ፈዋሽ..🎵

Muller Asegid: #ከብርሃኑ ላይበጨለማ ለተከበበ ሁሉ የልቡን ሚያወራው ነፍሱ ነው ወደ ብርሃን እንዲሻገር የሚረዳው ልባም ይፈልጋል...ከግዜው ጋር ማይሄድ ያለውን የሚሰጥ ልባም! ከተፋ...
14/04/2020

Muller Asegid:
#ከብርሃኑ ላይ

በጨለማ ለተከበበ ሁሉ የልቡን ሚያወራው ነፍሱ ነው ወደ ብርሃን እንዲሻገር የሚረዳው ልባም ይፈልጋል...ከግዜው ጋር ማይሄድ ያለውን የሚሰጥ ልባም! ከተፋ በሆነበት ዘመን ልብን ከመንፈስ የሚከትፍ እንጂ የሚያስታምም ጠፍቷል ሙዚቃውን እዮት እንኳን ብርሃንን ሊያሳይ በafrobit ከተፋ ልብን አደንቁሮ፥ ጥሩ መስማት የሚሻውን ጆሮ በፍትወት ስሜቶች በተሞሉ ቃሎች አባልጎ፤ በምስልም ቢሆን እንደ ስጋ ቤት ማስታወቂያ በብዙ ቂጦች ሞልቶ ሰላምህን ይነሳሀል.... በቃ! በዋለበት ከርሞ ባልዋልከው ያስትሀል....አሁን ይሄ ነው ብርሃን ሚያሳይክ!?? ወረት ከአምሮት ጋር የጠገበው ልብክ ዳንኪራ እየመታ ጨለሟ ይወድና ብርሃንን ይክዳል።ድሮም ለመንፈሱ እያለቀሰ አጥፊውን ይወዳል... ግን ከአስብክበት ልባም ሰው አለ ሙዚቃን ለስጋህ ሳይሆን ለልብህ ሚመጥንልህ ..ጨለማ ላይ ቆሞ ብርሃንን የሚያሳይህ (ምን ያደርጋል ኖሮ ሳታመስግነው ሲያልፍ ከንፈርህን ብትመጥለት..ስጋውን ሳታየው ልቡን ብታውቅለት!!) ከአባካኙ ከተፋ ወጥተክ ልብን የሚጠግን ብርሃንን የሚያሳየውን ስማ፣ ከቅብዝብዝ ፍቅር ይልቅ ስክነትን ይመርጣል ፣ከስጋዊ መልክ ይልቅ ውስጠትን ይገልፃል።
👉በነዚህ መልዕክቶች ከራስህ ጋር አውራ
#የጌቴን መልክሽ አይበልጥሽም
#የእዮብን እንደ ቃል
#የቤሪን ከምን ነፃ ልውጣ
#የልዐልን እሳቱ ሰዓት
አልበሞች አድምጥ።🙏🙏

02/03/2020


show
channel

Watch it.....

14/02/2020

Social network advertising

Address

Addis Ababa

Telephone

+251972729397

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when BMW Muller posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to BMW Muller:

Share