Ethio Tube's

Ethio Tube's Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethio Tube's, Art, Addis Ababa.

አዲሱ የትራምፕ ታሪፍ። አብዛኞቹ ሃገራት ላይ አሜሪካንን ከሚያስከፍሏት ታሪፍ ትራምፕ አሁን የጫኑት ግማሹን ያህል ነው።  ለምሳሌ ቻይና 67% ታሪፍ አሜሪካንን የምታስከፍል ሲሆን ትራምፕ በአ...
04/04/2025

አዲሱ የትራምፕ ታሪፍ።
አብዛኞቹ ሃገራት ላይ አሜሪካንን ከሚያስከፍሏት ታሪፍ ትራምፕ አሁን የጫኑት ግማሹን ያህል ነው። ለምሳሌ ቻይና 67% ታሪፍ አሜሪካንን የምታስከፍል ሲሆን ትራምፕ በአዲሱ ታሪፍ 34% ያስከፍላሉ። ካምቦዲያ 97% አሜሪካንን ታስከፍላለች፣ አሜሪካ አሁን 49% አድርጋባታለች።
🇪🇹 ኢትዮጵያ፡ 10%
🇨🇳 ቻይና: 34%
🇪🇺 አውሮፓ ሕብረት: 20%
🇻🇳 ቬትናም: 46%
🇹🇼 ታይዋን: 32%
🇯🇵 ጃፓን: 24%
🇮🇳 ሕንድ: 26%
🇰🇷 ደቡብ ኮሪያ: 25%
🇹🇭 ታይላንድ: 36%
🇨🇭 ስዊዘርላንድ: 31%
🇮🇩 ኢንዶኔዥያ: 32%
🇲🇾 ማሌዥያ: 24%
🇰🇭 ካምቦዲያ: 49%
🇬🇧 ዩናይትድ ኪንግደም: 10%
🇿🇦 ደቡብ አፍሪካ: 30%
🇧🇷 ብራዚል: 10%
🇧🇩 ባንግላዴሽ: 37%
🇸🇬 ሲንጋፖር: 10%
🇮🇱 እስራኤል: 17%
🇵🇭 ፊሊፒንስ: 17%
🇨🇱 ቺሊ: 10%
🇦🇺 አውስትራሊያ: 10%
🇵🇰 ፓኪስታን: 29%
🇹🇷 ቱርክ: 10%
🇱🇰 ሲሪ ላንካ: 44%

04/04/2025

#
#
•Banner
•Flyer
•Business Card
•Sticker
•T-shirt
•Mugs
All in one
👎👎👎👎 👎👎
📱 0901578081
📱 0904041800

01/04/2025

ሜሮን ጌትነት እንደገጠመችውተቀበልየህዝብን አደራ በላብና በእንባ በፍቅር አንግቦ፣አንገትን በነሀስ፣ በወርቅና በብር ሜዳሊያ አስውቦ፣በዓለም አደባባይ በኩራት መታየት ሠንደቅ አውለብልቦ።ብቸኛ ...
14/08/2024

ሜሮን ጌትነት እንደገጠመችው

ተቀበል
የህዝብን አደራ በላብና በእንባ በፍቅር አንግቦ፣
አንገትን በነሀስ፣ በወርቅና በብር ሜዳሊያ አስውቦ፣
በዓለም አደባባይ በኩራት መታየት ሠንደቅ አውለብልቦ።
ብቸኛ ሀብታችን ከሃያላን ጋራ ለእኩል የሚያበቃ
ደሃ ስማችንን የሚያሰርዝልን ለጥቂት ደቂቃ።
የጥቂቶች እግር፣ ህልም፣ ድካም፣ ዋጋ፣ የብዙሃን ተስፋ፣
የአመታት ድል፣ ታሪክ በጥቂቶች ጉድለት ብን ብሎ ጠፋ!
ደግ ነው አንዳንዴ…
ሽንፈት ባይዋጥም ያውም ለድል ልምዱ
አልቀበል ያልነው የሀገር አወዳደቅ መታያ መንገዱ
ይሄኛው ነው አንዱ።
ተቀበል!

“ ዶ/ር አሸብር ህዝብን ካከበሩ ኃላፊነታቸውን ያስረክቡ “ አትሌት ኃይሌ ገ/ስላሴ ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረ ስላሴ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት ዶክተር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ የኢትዮ...
14/08/2024

“ ዶ/ር አሸብር ህዝብን ካከበሩ ኃላፊነታቸውን ያስረክቡ “ አትሌት ኃይሌ ገ/ስላሴ

ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረ ስላሴ የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት ዶክተር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ የኢትዮጵያን ህዝብ ካከበሩ ሀላፊነታቸውን እንዲያስረክቡ ጠይቋል።

“ በኦሎምፒክ ከአለም አርባ ሰባተኛ ደረጃን ይዘን አጠናቀን አንገታችንን ቀና ማድረግ አንችልም “ ያለው ኃይሌ “ በኬንያ እና በእኛ መሀል የበርካታ ሀገራት ልዩነት ነው ያለው “ ሲል ገልጿል።

አትሌት ሲሳይ ለማ ታምራት ቶላ እንዲወዳደር በመጠየቁ ትልቅ ክብር እንዳለው የገለፀው ኃይሌ ገ/ስላሴ “ እሱም ወርቅ ነው ያመጣው “ ሲል አክብሮቱን ገልፆለታል።

ሌሎች አትሌቶች እና ሀላፊዎችም ከአትሌት ሲሳይ ለማ መማር እንዳለባቸው እና ሀገርን ማስቀደም እንዳለባቸውም አትሌት ኃይሌ ገ/ስላሴ አሳስቧል።

የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት ዶ/ር አሸብር “ እንደሚናገሩት ለኢትዮጰያ ህዝብ ክብር ካላቸው ኃላፊነታቸውን ያስረክቡ “ ሲልም ሻለቃ ኃይሌ ገ/ስላሴ ጠይቋል።

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Tube's posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category