Method mode

Method mode While in Rome, do as the Romans do

08/05/2026
30/04/2026

ፍቅር ከልክ በላይ ግምት የሚሰጠው ነው? አክብሮት የበለጠ አስፈላጊ ነው?

‼️‼️  ...‼️‼️ ፣ ዜጎቿ በሙሉ፤መሄጃ ቢያሳጡት፣ 'ተራብን' እያሉ፤ምስኪን ንጉሳቸዉ፣ እንዲህ ፀለየ አሉ።‘ !የተራበ ህዝቤን፣ ሲያሻህ በነጠላ፤ካሰኘህ በጅምላ፤ከፊቴ አርቅና፣ ባህር ክተ...
15/04/2026

‼️‼️ ...‼️‼️
፣ ዜጎቿ በሙሉ፤
መሄጃ ቢያሳጡት፣ 'ተራብን' እያሉ፤
ምስኪን ንጉሳቸዉ፣ እንዲህ ፀለየ አሉ።
‘ !
የተራበ ህዝቤን፣ ሲያሻህ በነጠላ፤
ካሰኘህ በጅምላ፤
ከፊቴ አርቅና፣ ባህር ክተትልኝ፤
ከሃይቅ ጣልልኝ፡፡
#ከዚያማ!
ያልቻሉት ሲሰምጡ፤
የቻሉት ለማምሻ፣ ዓሣ ይዘዉ ይዉጡ!
ደሞ ሌላ......‼️.
#ሙሴ በበትሩ፣
ፈርኦን በጦሩ፣
ኤርትራ ባሕር ላይ፣ ጦርነት ጀመሩ፡፡
#ሙሴ በበትሩ…
ግዙፍ ባህር ከፍሎ፣ ህዝቡን አሻገረ፤
ፈርኦን በጦሩ፣
ከነ ወታደሩ፣
ባሕር ሰጥሞ ቀረ፡፡
….
ግዙፍ ባሕር ከፍሎ፣ በታምር ሲሻገር፤
ሌላ የውጊያ ስልት….
ቀይሮ ይመጣል፣ ቢሰምጥም ወታደር፡፡
እንደዚህ.....!
የተሻገረ ህዝብ፣
ለቀሪ መንገዱ፣
አሳ እያጠመደ፣ ከባህር ሲያወጣ፤
የፈርኦን ወታደር፣
ሞቶ ለመዋጋት፣
በአሳ ገላ ላይ፣ እሾህ ሆኖ መጣ!!
#ከባሻገር.... #ባሻገር....
"እልፍ" ላሉት፣ እልፍ፤
"እልል" ላሉት፣ ክንፍ፤
በምታድል ሀገር፤
ከባሻገር ወዲያም፣ አለና ባሻገር፤
ድልድይ ሆኖ ያልፋል!
ሌሎችን አሻግሮ፣ 'ራሱ 'ማይሻገር!!!
ደሞ ሌላ.....‼️
፣ በታንኳ ላይ ሳለ፥
ክርስቶስ ለአፍታ ተኝቶ፤
አልቀው ነበር ባይቀሰቅሱት፣ ሞገድ ማዕበል ተነስቶ፤
ለካስ ላፍታ ያህል፣ ንጉስ ካንቀላፋው፤
ቀስቃሽ ሰው ከሌለ፣ ህዝብ ነው 'ሚጠፋው፡፡
ደሞ ሌላ...‼️
#ሟች ምን ተዘናግቶ፣ ገዳይ ቢራቀቅም፤
ፊቱን የተመታ፣ ወደፊት አይወድቅም።
መውጫ መግብያ ነስቶ፣ ህዝቡን ያስጨነቀ፤
ግንባሩን ተመቶ፣ ወደፊት ወደቀ፤
ያውም በጠጠር ነው፣
#ከብላቴናው እጅ በተወረወረ፣
ዳዊት ፊት ቢቆምም፣ ከጎልያድ ጀርባ እግዚአብሄር ነበረ!!
፣ ስጋት ለሚያውጁ፤
ከኢትዮጵያ ጀርባ፣ ይታየኛል እጁ፤
ከጎልያድ ጀርባ፣ የነበረው ጌታ፤
#የሀገሬን ጠላቶች፣ ከሁዋላ ሲመታ።
አጣርቶ ሲያበቃ፣ #ግፍን በፅድቅ ወንፊት፣
ትናንት ዛሬ ባይሆን፣ ይጥላል ወደፊት!!!!

30/03/2026

Midnight Emergency Numbers:

Can’t Sleep - Psalm 4:8
Overthinking - Proverbs 3:5–6
Feeling Attacked - Isaiah 54:17
Crying - Psalm 56:8
Stress - John 14:27
Need Protection - Psalm 91:1
Heavy Heart - Psalm 55:22
Doubt - Mark 9:24
Impatience - Psalm 27:14
Need Strength - Isaiah 40:31

29/03/2026

“Your comfort zone is costing you your future-step out, struggle, and grow.”

ዛሬ የጀግናዋ አትሌት  ረ/ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ ልደት ነው፤ የፌደራል ማረሚያ ቤቶች አትሌት ነች!አትሌቷ ኦሎፒያን ነች!!በኦሎምፒክ ታሪክ የወርቅ ሜዳሊያ በማግኘት የመጀመሪያዋ ጥቁር  አፍሪ...
23/03/2026

ዛሬ የጀግናዋ አትሌት ረ/ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ ልደት ነው፤
የፌደራል ማረሚያ ቤቶች አትሌት ነች!
አትሌቷ ኦሎፒያን ነች!!
በኦሎምፒክ ታሪክ የወርቅ ሜዳሊያ በማግኘት የመጀመሪያዋ ጥቁር አፍሪካዊ ሴት አትሌት ነች።
የኢትዮጵያ አትሌትክስ ፌደረሽን ፕረዚዳንትም የነበረች ነች!

አትሌቷ በኢንተርናሽናል ደረጃ 117 ውድድሮችን አድርጋለች።

በተደጋጋሚ ብዙ የሮጠችው ርቀት 10,000 ሜትር ውድድርን ነው ።
26 ጊዜ ሮጣዋለች።

በ10,00ሜ የምንግዜም የዓለማችን ፈጣን ባለ ሰዓቶች ተርታ ውስጥ ያላትን ደረጃ ስናይ የዛሬ 26 አመት 30 sep 2000 በአውስትራሊያ ሲድኒ ያስመዘገበችው 30:17.49 ሰዓቷ በ40ኛ ደረጃ ላይ እንድትቀመጥ አድርጓታል።

➙ 24 ጊዜ ሀገሯን ወክላለች።
በሀገር ውክልና ውድድር ማለትም በኦሊምፒክ ፤በአለም አትሌትክስ ሻፒዮና እና በአለም የሀገር አቋራጭ ውድድር 7 ወርቅ 2 ብር 1 ነሀስ በቡድን 3 ወርቅ 4 ብር በጥቅሉ 17 ሜዳሊያዎችን ለሀገሯ አስገኝታለች።

አንድ አትሌት በሩጫ ዘመኑ ሊያሳካ ከሚገባው አንዱ እና ዋናው በኦሊምክ ጨዋታዎች ላይ መሳተፍ ከተቻለም ሜዳሊያ ማጥለቅ ነው አትሌቷ በኦሊምፒክ ተሳትፎዋ በ1996 በበርሴሎና በ2000 በሲድኒ በሁለቱ ኦሎፒከች በ10,000ሜ ወርቅ በ2004 በአቴንስ ኦሊምፒክ በ10,00ሜ የነሀስ ሜዳሊያ አጥልቃለች።

ኢትዮራነርስ ለኦሊምፒክ ጀግኖች ትልቅ ክብር አለው!

➙ዛሬ የጀግናዋ አትሌት ደራርቱ ቱሉ ልደት ነው
አትሌቱ በዛሬዋ ቀን እ ኤ አ 21 March 1972 ተወለደች። 54 አመት።
Happy Birthday!
መልካም ልደት!
እንኳንም ተወለድሽ!!
የደራርቱ አድናቂ የሆነችሁ በሙሉ እስኪ እንኳንም ተወለድሽ በሏት!!
መልካም ልደት!!

💣🥳💖
💣🥳💖




➙መረጃዎች የተጠናከሩበት ገፆች
wikipedia and world athletics page #@

The final chapter in 2pac's career, this album was released just a few weeks after his unfortunate death... It's kind of...
07/03/2026

The final chapter in 2pac's career, this album was released just a few weeks after his unfortunate death... It's kind of funny, at first this was least favorite out of his catalogue but with time it grew to become my favorite. The production might be a little hard to digest at first, but the dark beats are a perfect match for 2pac's paranoiac introspective tracks... While All Eyes on Me was more of a party album with all types of songs and guests, this one is really more about 2pac's anger and in my opinion it features the best rapping of his career. The only song that doesn't really fit on the album is "Toss It Up" which is more about the ladies, but again 2pac goes off topic at the end and tosses a few disses... There are many album highlights, fans might go for "Hail Mary" or "Me and My Girlfriend" but my favorite is "Blasphemy" where he simply goes off on life and religion. The reason why this is to me the best Pac album is that it's the most Pac of his albums, it's like the culmination of all his life was assembled here, everything he stood for is expressed perfectly here. Quite an essential piece of the 2pac collection, just give it time to learn the lyrics and really get into the song... It's a little too deep for instant enjoyment but really worth the investment.

“ያየን የለም እንጂ ያላየነው የለም”ልጅ እያለን አንድ  በሰፈራችን የታወቀ፥  ገዜ የተባለ  ተወዛዋዥ ነበር፤ የሆነ ጊዜ ላይ  የመቶ ሀያ ፕሮግራም አዘጋጆች ደብረማርቆስ መጥተው፥ ስለ ክልላ...
07/02/2026

“ያየን የለም እንጂ ያላየነው የለም”

ልጅ እያለን አንድ በሰፈራችን የታወቀ፥ ገዜ የተባለ ተወዛዋዥ ነበር፤ የሆነ ጊዜ ላይ የመቶ ሀያ ፕሮግራም አዘጋጆች ደብረማርቆስ መጥተው፥ ስለ ክልላችን የኪነጥበብ እንቅስቃሴ የሚዘግብ ፕሮግራም ሰሩ፤ በዚያ ፕሮግራም ውስጥ ። ገዜ ለአምስት ሰከንድ አካባቢ ወዝወዝ ሲል ይታያል ፤ ብልጭ ብሎ ይጠፋል ብንለው ይሻላል
ይቺም ዝና ሆና ፥ ገዜ ሊጠቀምባት ፈለገ፤ በማግስቱ፥ የከተማችን አንደኛ ቆንጆ ከገበያ ስትመለስ አስቁሞ ሊጀነጅናት ሞከረ፤ ፊትም ጀርባም ነሳችው፤
“አላወቅሽኝም ?”

“አላወቅሁህም” አለች ልጂቱ፤

ገዜ ቀብረር እያለ እንዲህ አለ፤

“ በሰፈራችሁ ቴሌቪዠን የለም መሰል “

ለመጀመርያ ጊዜ ቴሌቭዠን የገዛሁበትን ሁኔታ አልረሳም፤ አልበላም አልጠጣም አለብስም ብየ፥ የሸመትሁት ባለ ሃያ አንድ ኢንቺ ቲቪ፥ ካዲስ አበባ ወደ ደብረማርቆስ ሲጫን እንዳይሰበር፥ እንደ እንቁላል በጭድ በተሞላ ካርቶን ውስጥ ተመስጎ ነበር ፤

የከተማው ህዝብ አሳዩን እያለ እንዳያስቸግረን ሰግተን ፥ እንደ ተጠለፈች የገጠር ሙሽራ በጠፍ ጨረቃ ይዘነው ገባን፤ ወንድሞቼና እህቶቼ ቲቪው ላይ በታላቅ ተመስጥኦ ተጣዱበት ፤ ፓርላማ አይቀራቸው፤ ዜና አይመክታቸው ሜትሮሎጂ አያልፋቸው ፤

አብርያቸው ስመለከት አመሸሁና እንቅልፍ ክንብል አረገኝ ፤ እኩለሌሊት ላይ የቲቪ ፕሮግራሙ አልቆ ስክሪኑ ሽሽሽሽ በሚልበት ሰአት, ሞሴ የተባለው የመጨረሻው ታናሽ ወንድሜ ትከሻየን አርገፍግፎ ቀሰቀሰኝ፤
“ምን ፈለግህ?” ስለው፥

“ ቴሌቭዡኑ ተሰናክሏል ፤ ተነስተህ ጠግንልን “🙂

አሁን እያንዳንዱ ሰው መዳፉ ላይ ስክሪን አለ፤ የቱን አይተን የቱን እንደምንተው ግራ ገብቶናል፤ የድሮ ሰው ጥሞና ነበረው፤ ቪክቶር ሂጎ የተባለ ደራሲ አንድ ስእል ለማጣጣም አንድ ቀን ፈጅቶበታል ይባላል፤ አሁን ሁሉም ሰው በየቤቱ የሚታይ ነገር ያመርታል፤ ማን ታይቶ ማን ይቀራል?

እስከቅርብ ጊዜ ድረስ የሳንቲም ተመጽዋች ብቻ ነበር ያለው፤ አሁን የትኩረት ተመጽዋችም ተፈጥሯል ፤ “በፈጠራችሁ ይህንን ቪድዮ እንዳታሳልፉት “ ብሎ አንጀት በሚበላ ድምጽ የሚማጸን ማየት ተለመደ;

መኖር አይንን ለማስገበር የሚደረግ ግብግብ ሆኗል፤ መሰርያው በያይነቱ ይወለወላል፤ እንግዳ አለባበስ፥ ወጣ ያለ መፈክር፥ ብዙ ጥቅም ላይ ያልዋለ ጠገራ ስድብ ታጥቀው እሚሰለፉ አሉ፤ በተቃራኒ የስነምግባር ወኪል፤ የትውልድ ተቆርቋሪ ፥ የባህል በረኛ ሆነው የሚጫወቱም አይጠፉም፤

ለጊዜው ከሁለቱም ወገን ያልሆንነው፥ ተርታችን እስኪደርስ ፥ “ ያየን የለም እንጂ ያላየነው የለም” በሚለው የጠቢቡ ወያላ ጥቅስ ተጽናንተን ፤ ከፈንድሻው ቃም ቃም እያረግን ግብግቡን በተመስጦ እንከታተላለን::

https://t.me/matter_of_facts

10/01/2026

ከሚገፋኝ እጅ በላይ የሚቀበለኝ ክንድህ ታማኝ ነው!!!!🙏🙏🙏ተመስገን የኔ ጌታ

Doctors Gave the Billionaire’s Son 5 Days to Live—Then a Poor Strange Girl Did Something No One Could Explain...They tol...
02/01/2026

Doctors Gave the Billionaire’s Son 5 Days to Live—Then a Poor Strange Girl Did Something No One Could Explain...

They told Michael Bennett his son had five days left.

Maybe a week, if luck decided to be kind.

The hallway of St. Gabriel Hospital in downtown Los Angeles smelled of disinfectant and burnt coffee. The fluorescent lights made everything look colder than it was—the walls, the faces, even Michael’s trembling hands.

For three weeks, Michael had lived on a vinyl chair outside the pediatric ICU. His suit was wrinkled, his beard untrimmed, his phone glued to his ear as if money or power could still fix something.

His son Ethan, only three years old, lay connected to machines that beeped with cruel patience. Each day, Ethan seemed lighter, paler, as if the world were slowly erasing him.

When Dr. Lucas Reed, head of pediatrics, asked to speak “calmly,” Michael felt the floor tilt beneath him.

“We’ve tried everything,” the doctor said gently. “Multiple treatments. Specialists from here and abroad. Ethan’s condition is extremely rare. In the few documented cases worldwide… none survived.”

Michael clenched his fists.

“How long?” he asked.

Dr. Reed lowered his eyes.
“Five days. Perhaps a week. All we can do now is keep him comfortable.”

Something inside Michael collapsed without a sound.

Ethan had always been laughter and noise—sticky hands from candy, endless running. Now he looked impossibly small in that bed, surrounded by tubes.

“There has to be something else,” Michael pleaded. “Money isn’t an issue.”

“Sometimes medicine reaches its limit,” the doctor replied. “I’m sorry.”

After the doctor left, Michael sat beside the bed and held Ethan’s cold hand. Tears came without permission.

How do I tell Sarah? he thought.

His wife was at a medical conference in Seattle. She would return in two days. Two days—when their son had five left.

The door opened again.

Michael expected a nurse. Instead, a little girl walked in.

She couldn’t have been more than six. She wore a worn school uniform and an oversized brown sweater. Her dark hair was messy, like she’d been running. In her hands, she carried a cheap, gold-colored plastic bottle.

“Who are you?” Michael asked, startled. “How did you get in here?”

The girl didn’t answer. She walked straight to the bed, climbed onto a stool, and looked at Ethan with a seriousness far beyond her age.

“I’m going to save him,” she said.

Before Michael could react, she opened the bottle and gently sprinkled water onto Ethan’s face.

“Hey—stop!” Michael shouted, jumping up.

Too late.

He pulled the bottle away and pressed the call button.
“What are you doing? Get out of here!”

Ethan coughed lightly… and kept sleeping.

The girl reached for the bottle again, desperate.
“He needs it,” she insisted. “It’s special water.”

Nurses rushed in. From the hallway, a woman’s voice cried out.

“Lily! What did you do?”

A janitor in her thirties hurried in, panic in her eyes.

“I’m so sorry,” she said, pulling the girl close. “I’m Ana. She’s my daughter. She shouldn’t be here.”

“Wait,” Michael said slowly. “How does your daughter know my son’s name?”

Ana froze....

What she did next sh0cked everyone 😱👇👇

Address

Renowned
Addis Ababa

Telephone

+251912184088

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Method mode posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share