Esrsh ladder man in circus shewarobit

Esrsh ladder man in circus shewarobit free ladder performer,ping pong ball juggler (tenis ball i think it is new but an awesome act like b

13/08/2020

Send a message to learn more

05/09/2017

የሰው ልጅ አዳም በሰራው ሀጥያት ምክንያት ከእግዚአብሔር
ጋር መጣለቱን ሁሉም ሰው የሚያውቀው ጉዳይ ነው።ስለዚህ
የሰው ልጅ ከዘላለም ሞት ለመዳን ግዴታ የሰውን ልጅ እና
እግዚአብሔርን የሚያስታርቅ አማላጅ ያስፈልገዋል ማለት
ነው።በዚያን ዘመን ብዙ ነብያት ነበሩ፣ እልፍ መላእክትም ነበሩ
ግን ማንም ለአማላጅነት ብቁ እንዳልሆነ ቃሉ እንዲህ ሲል
ይናገራል፦ ሰውም እንደሌለ አየ፥"ወደ እርሱ የሚማልድ
እንደሌለ ተረዳ" ተደነቀም፤ ስለዚህ የገዛ ክንዱ መድኃኒት
አመጣለት፥ ጽድቁም አገዘው። ትንቢተ ኢሳይያስ 59 : 16
ስለዚህ ለአማላጅነት(ለማስታረቅ) ብቁ ሆኖ የመጣው
ማነው??

04/09/2017

(ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕ. 3)
----------
1፤ እንግዲህ የአይሁዳዊ ብልጫው ምንድር ነው? ወይስ የመገረዝ ጥቅሙ ምንድር ነው? በሁሉ ነገር ብዙ ነው።

2፤ አስቀድሞ የእግዚአብሔር ቃላት አደራ ተሰጡአቸው። ታዲያ ምንድር ነው?

3፤ የማያምኑ ቢኖሩ አለማመናቸው የእግዚአብሔርን ታማኝነት ያስቀራልን?

4፤ እንዲህ አይሁን፤ በቃልህ ትጸድቅ ዘንድ ወደ ፍርድ በገባህም ጊዜ ትረታ ዘንድ ተብሎ እንደ ተጻፈ፥ ሰው ሁሉ ውሸተኛ ከሆነ እግዚአብሔር እውነተኛ ይሁን።

5፤ ነገር ግን ዓመፃችን የእግዚአብሔርን ጽድቅ የሚያስረዳ ከሆነ ምን እንላለን? ቍጣን የሚያመጣ እግዚአብሔር ዓመፀኛ ነውን? እንደ ሰው ልማድ እላለሁ።

6፤ እንዲህ አይሁን፤ እንዲህ ቢሆን እግዚአብሔር በዓለም እንዴት ይፈርዳል?

7፤ በእኔ ውሸት ግን የእግዚአብሔር እውነት ለክብሩ ከላቀ ስለምን በእኔ ደግሞ እንደ ኃጢአተኛ ገና ይፈርድብኛል?

8፤ ስለ ምንስ መልካም እንዲመጣ ክፉ አናደርግም? እንዲሁ ይሰድቡናልና አንዳንዱም እንዲሁ እንድንል ይናገራሉና። የእነርሱም ፍርድ ቅን ነው።

9፤ እንግዲህ ምን ይሁን? ከእነርሱ እንበልጣለንን? ከቶ አይደለም፤ አይሁድም የግሪክ ሰዎችም ሁሉ ከኃጢአት በታች እንደ ሆኑ አስቀድመን ከሰናቸዋልና፤

10፤ እንዲህ ተብሎ እንደ ተጻፈ።

11፤ ጻድቅ የለም አንድ ስንኳ፤ አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ የለም፤ ሁሉ ተሳስተዋል፥

12፤ በአንድነትም የማይጠቅሙ ሆነዋል፤ ቸርነት የሚያደርግ የለም፥ አንድ ስንኳ የለም።

13፤ ጕሮሮአቸው እንደ ተከፈተ መቃብር ነው፥ በመላሳቸውም ሸንግለዋል፤ የእባብ መርዝ ከከንፈሮቻቸው በታች አለ፤

14፤ አፋቸውም እርግማንና መራርነት ሞልቶበታል፤

15፤ እግሮቻቸው ደምን ለማፍሰስ ፈጣኖች ናቸው፤

16፤ ጥፋትና ጉስቁልና በመንገዳቸው ይገኛል፥

17-18፤ የሰላምንም መንገድ አያውቁም። በዓይኖቻቸው ፊት እግዚአብሔርን መፍራት የለም።

19፤ አፍም ሁሉ ይዘጋ ዘንድ ዓለምም ሁሉ ከእግዚአብሔር ፍርድ በታች ይሆን ዘንድ ሕግ የሚናገረው ሁሉ ከሕግ በታች ላሉት እንዲናገር እናውቃለን፤

20፤ ይህም የሕግን ሥራ በመሥራት ሥጋ የለበሰ ሁሉ በእርሱ ፊት ስለማይጸድቅ ነው፤ ኃጢአት በሕግ ይታወቃልና።

21፤ አሁን ግን በሕግና በነቢያት የተመሰከረለት የእግዚአብሔር ጽድቅ ያለ ሕግ ተገልጦአል፥

22፤ እርሱም፥ ለሚያምኑ ሁሉ የሆነ፥ በኢየሱስ ክርስቶስ በማመን የሚገኘው የእግዚአብሔር ጽድቅ ነው፤ ልዩነት የለምና፤

23፤ ሁሉ ኃጢአትን ሠርተዋልና የእግዚአብሔርም ክብር ጎድሎአቸዋል፤

24፤ በኢየሱስ ክርስቶስም በሆነው ቤዛነት በኩል እንዲያው በጸጋው ይጸድቃሉ።

25፤ እርሱንም እግዚአብሔር በእምነት የሚገኝ በደሙም የሆነ ማስተስሪያ አድርጎ አቆመው፤ ይህም በፊት የተደረገውን ኃጢአት በእግዚአብሔር ችሎታ ስለ መተው ጽድቁን ያሳይ ዘንድ ነው፥

26፤ ራሱም ጻድቅ እንዲሆን በኢየሱስም የሚያምነውን እንዲያጸድቅ አሁን በዚህ ዘመን ጽድቁን ያሳይ ዘንድ ነው።

27፤ ትምክህት እንግዲህ ወዴት ነው? እርሱ ቀርቶአል። በየትኛው ሕግ ነው? በሥራ ሕግ ነውን? አይደለም፥ በእምነት ሕግ ነው እንጂ።

28፤ ሰው ያለ ሕግ ሥራ በእምነት እንዲጸድቅ እንቆጥራለንና።

29-30፤ ወይስ እግዚአብሔር የአይሁድ ብቻ አምላክ ነውን? የአሕዛብስ ደግሞ አምላክ አይደለምን? አዎን፥ የተገረዘን ስለ እምነት ያልተገረዘንም በእምነት የሚያጸድቅ አምላክ አንድ ስለ ሆነ የአሕዛብ ደግሞ አምላክ ነው።

31፤ እንግዲህ ሕግን በእምነት እንሽራለንን? አይደለም፤ ሕግን እናጸናለን እንጂ።

ታላቅ ትንቢታዊ ኮንፈረንስ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!ከመጋቢት 15 - 17 በሸዋሮቢት ከተማ!!!!!!ሁላችሁም በጌታ ፍቅር ተጋብዛችኋል!!!!!!!!ኑ የእግዚአብሔርን ማዳን እዩ!!!!...
26/02/2017

ታላቅ ትንቢታዊ ኮንፈረንስ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
ከመጋቢት 15 - 17 በሸዋሮቢት ከተማ!!!!!!
ሁላችሁም በጌታ ፍቅር ተጋብዛችኋል!!!!!!!!
ኑ የእግዚአብሔርን ማዳን እዩ!!!!!!!!!!!!!!!!!!
የበረከቱም ተካፋይ ይሁኑ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

25/02/2017

sarah abebe ሰለ ድንግል ማርያም ሰለ መልአክት ሰለ ፃድቃናት አማላጅነታቸዉ
ማስረጃ፡ሰለ እመቤታችን ቅድስናዋ፡ክብሯ፡ድንግልናዋና አማላጅነቷ፡ መዝ 9:11 መዝ
13:10 መዝ 44:9 መዝ 131:13 መዝ 86:5 መዝ 44:2 ኢሳ 7:14
ኢሳ49:23ኢሳ60:14 (2)ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ እንጂ አማላጅ አይደለም ዘፍ
3:221ኛ ሳሙ16:1 ኢሳ9:6 ዳን7:14 ሆሴ13:4 ዘካ 9:9-10 ሚክ5:2 ሉቃ1:32-33
ዮሐ10:30 ሉቃ2:12 ዮሐ14:7 ሮሜ9:5 (3ኛ) ጸድቃን ሰማዕታት ያማልዳሉ ዘፍ
18:17-18 ዘፍ18:23:24 ዘፍ20:7 ዘፍ33:3 ዘፍ42:6 1ኛ ሳሙ28:14 2ኛ ሳሙ1:2
ነገ4:9 2ኛ ነገ4:32-35 መዝ88:34 ማቴ18:18 ዮሐ20:23ይነበብ Like · Report ·
Yesterday at 2:28pm Esrsh Ladder Man በጽዮን ለሚኖር ለእግዚአብሔር
ዘምሩ፥ በአሕዛብም መካከል አደራረጉን ንገሩ፤ መዝሙረ ዳዊት 9 : 11 እሺ ትክክል ነው
ለእግዚአብሔር ዘምሩ ነው የሚለው እንጂ ድንግል አማላጅ ነች አይልም፡፡ አንድ ነገር
ልንገርሽ አንድ ሠው በምድር እሥካለ ድረሥ አዎ እኛም እናማልዳለን እንግዲህ
እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤ ከእግዚአብሔር ጋር
ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን። 2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 5 : 20 ነገር ግንአንድ
ሠው ከሞተ በሁዋላ ምልጃው ያበቃል እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት
የሆኑት ብዙ ናቸው፤ ወደ ዕብራውያን 7 : 23 ሕያዋን እንዲሞቱ ያውቃሉና፤ ሙታን ግን
አንዳች አያውቁም፤ መታሰቢያቸውም ተረስቶአልና ከዚያ በኋላ ዋጋ የላቸውም።
ፍቅራቸውና ጥላቸው ቅንዓታቸውም በአንድነት ጠፍቶአል፥ ከፀሐይ በታችም በሚሠራው
ነገር ለዘላለም እድል ፈንታ ከእንግዲህ ወዲህ የላቸውም። መጽሐፈ መክብብ 9 : 4-6 ,
ክርስቶስ ኢየሱስ ግን ሞትን ድል አድርጎ ስለተነሳ ዘለአለም ካህን ነው፡፡ እስኪ ልጠይቅሽ
አሁንም አማላጅ የሚያስፈልግ ከሆነ ኢየሱስ ለምን መጣ? ማለቴ ልክ እንደ ብሉይ ኪዳኑ
አይነት ምልጃ,,,,,,,ለምን እንደ ብሉይ ኪዳን አንቀጥልም ነበር????????????? ሰለ
ድንግል ሰለ መልአክት ሰለ ፃድቃናት አማላጅነታቸዉ ማስረጃ ብዙ ጥቅሥ ልከሽልኛል
ግን ሁሉም በምድር ላይ ሳሉ የሠሩት ምልጃ ነው በምድር እስካለን እንኳን እነሱና እኛም
እናማልዳለን ነገር ግን ሙታን ከፀሐይ በታችም በሚሠራው ነገር ለዘላለም እድል ፈንታ
ከእንግዲህ ወዲህ የላቸውም። መጽሐፈ መክብብ 9 : 4-6 ጌታችን እየሱስ ክርስቶስ
ፈራጅ እንጂ አማላጅ አይደለም ብለሽ የላክሽልኝ ጥቅሶች ደግሞ ሁሉም የጌታችንና
መደሀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ጌትነትና አምላክነት የሚናገሩ ናቸው እንጂ አማላጅ
አይደለም አይሉም ደግሞ አማላጅ አይደለም የሚል ከሆነ ሌላ ጋር ደግሞ የሞተው፥
ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው
ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።" (ወደ ሮሜ ሰዎች 8:34) ........... (ወደ ዕብራውያን ምዕ. 7)
---------- 23፤ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤
24፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤ 25፤ ስለ እነርሱም
ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ እግዚአብሔር
የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል። (1ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕ. 2) ----------
1፤ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ
ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። 2፤ እርሱም
የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ
ኃጢአት እንጂ። 3፤ ትእዛዛቱንም ብንጠብቅ በዚህ እንዳወቅነው እናውቃለን። 4፤
አውቄዋለሁ የሚል ትእዛዛቱንም የማይጠብቅ ውሸተኛ ነው እውነትም በእርሱ ውስጥ
የለም። (የሉቃስ ወንጌል ምዕ. 22) ---------- 31፤ ጌታም። ስምዖን ስምዖን ሆይ፥ እነሆ፥
ሰይጣን እንደ ስንዴ ሊያበጥራችሁ ለመነ፤ 32፤ እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ
አማለድሁ፤ አንተም በተመለስህ ጊዜ ወንድሞችህን አጽና አለ። (2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች
ምዕ. 5) ---------- 19፤ እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ
ነበርና፥ በደላቸውን አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ። 20፤
እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤
ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን። 21፤ እኛ በእርሱ ሆነን
የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን ስለ እኛ ኃጢአት
አደረገው። አንድ እግዚአብሔር አለና፥ በእግዚአብሔርና በሰውም መካከል ያለው
መካከለኛው ደግሞ አንድ አለ፥ እርሱም ሰው የሆነ ክርስቶስ ኢየሱስ ነው፤ 1ኛ ወደ
ጢሞቴዎስ 2 : 5 ይላል እና እግዚአብሔር ይዋሻል? መፀሀፍ ቅዱስ እርስ በርሱ
ይጋጫል?????????????? የላክሽልኝን ጥቅሶች በደንብ አንብቢያቸው ጌታ
ይባርክሽ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

መንግስተ ሠማይ ቀርባለችና ንሰሀ ግብ ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።የማርቆስ ወንጌል 16 : 16
24/02/2017

መንግስተ ሠማይ ቀርባለችና ንሰሀ ግብ

ያመነ የተጠመቀም ይድናል፥ ያላመነ ግን ይፈረድበታል።

የማርቆስ ወንጌል 16 : 16

24/02/2017
15/02/2017

" አእምሮንም ሁሉ የሚያልፍ የእግዚአብሔር ሰላም ልባችሁንና አሳባችሁን በክርስቶስ ኢየሱስ ይጠብቃል።"
(ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:7)

11/02/2017

መልስ እፈልጋለሁ ከክርስቶስ ኢየሱስ ውጪ ሌላ አማላጅ የለም!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
እየውላችሁ እነዚህ ሁሉ ስለ ክርስቶስ አማላጅነት
ይመሰክራሉ...........ከተሳሳትኩ
አርሙኝ. ካልተሳሳትኩ ግን ልትቀበሉት ግድ ነው.
እና ደግሞ ስለ ድንግል ማርያም ስለ መላእክት ስለ ፃድቃን ....... ከክርስቶስ ውጪ ሌላ
አማላጅ እንዳለ የተፃፈ የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል ካለ ብታወሪኝ ደስ ይለኛል መሰዳደብ
የክርስትና መገለጫ አይደለም ስለዚህ መሳደብ አይቻልም
" የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ
የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው።"
(ወደ ሮሜ ሰዎች 8:34) ...........
(ወደ ዕብራውያን ምዕ. 7)
----------
23፤ እነርሱም እንዳይኖሩ ሞት ስለ ከለከላቸው ካህናት የሆኑት ብዙ ናቸው፤
24፤ እርሱ ግን ለዘላለም የሚኖር ስለሆነ የማይለወጥ ክህነት አለው፤
25፤ ስለ እነርሱም ሊያማልድ ዘወትር በሕይወት ይኖራልና ስለዚህ ደግሞ በእርሱ ወደ
እግዚአብሔር የሚመጡትን ፈጽሞ ሊያድናቸው ይችላል።
(1ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕ. 2)
----------
1፤ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ
ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
2፤ እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን
ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።
3፤ ትእዛዛቱንም ብንጠብቅ በዚህ እንዳወቅነው እናውቃለን።
4፤ አውቄዋለሁ የሚል ትእዛዛቱንም የማይጠብቅ ውሸተኛ ነው እውነትም በእርሱ ውስጥ
የለም።
(የሉቃስ ወንጌል ምዕ. 22)
----------
31፤ ጌታም። ስምዖን ስምዖን ሆይ፥ እነሆ፥ ሰይጣን እንደ ስንዴ ሊያበጥራችሁ ለመነ፤
32፤ እኔ ግን እምነትህ እንዳይጠፋ ስለ አንተ አማለድሁ፤ አንተም በተመለስህ ጊዜ
ወንድሞችህን አጽና አለ።
(2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች ምዕ. 5)
----------
19፤ እግዚአብሔር በክርስቶስ ሆኖ ዓለሙን ከራሱ ጋር ያስታርቅ ነበርና፥ በደላቸውን
አይቆጥርባቸውም ነበር፤ በእኛም የማስታረቅ ቃል አኖረ።
20፤ እንግዲህ እግዚአብሔር በእኛ እንደሚማልድ ስለ ክርስቶስ መልክተኞች ነን፤
ከእግዚአብሔር ጋር ታረቁ ብለን ስለ ክርስቶስ እንለምናለን።
21፤ እኛ በእርሱ ሆነን የእግዚአብሔር ጽድቅ እንሆን ዘንድ ኃጢአት ያላወቀውን እርሱን
ስለ እኛ ኃጢአት አደረገው

05/02/2017

(1ኛ የዮሐንስ መልእክት ምዕ. 2)
----------
1፤ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።

2፤ እርሱም የኃጢአታችን ማስተስሪያ ነው፥ ለኃጢአታችንም ብቻ አይደለም፥ ነገር ግን ለዓለሙ ሁሉ ኃጢአት እንጂ።

Address

Debre Birehan
Addis Ababa
SHEWOROBIT

Telephone

+251977202086

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Esrsh ladder man in circus shewarobit posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to Esrsh ladder man in circus shewarobit:

Share

Category