Sayat Demissie

Sayat Demissie Typing…
(3)

ያረሰ እንዲዘራ፣የተዘራ እንዲያሸት፣ያሸተ እንዲታጨድ፣የታጨደ እንዲሰበሰብ፣ የተሰበሰበ እንዲከመር፣ የተከመረ እንዲያበራይ፣የተበራየን  በጎተራ እንዲያኖር፤ዕድሜን ከጤና ፣ጉልበትን ከማስተዋል ፣...
19/12/2025

ያረሰ እንዲዘራ፣
የተዘራ እንዲያሸት፣
ያሸተ እንዲታጨድ፣
የታጨደ እንዲሰበሰብ፣
የተሰበሰበ እንዲከመር፣
የተከመረ እንዲያበራይ፣
የተበራየን በጎተራ እንዲያኖር፤
ዕድሜን ከጤና ፣
ጉልበትን ከማስተዋል ፣
ጊዜን ደግሞ ከፀጋ ጋር፣
የሚሰጥ እግዚአብሄር ፣
ክብሩ ይስፋ፣ ፀጋው አይጓደል።
#ሻሼ #ሻሼሪፐብሊካን

.ግዜአችሁን ሰውታችሁ ሀሳባችሁን ላሰፈራችሁ: ለደወላችሁ: ላገኛችሁኝ ብቻ ባላችሁበት ምርኩዝ ለሆናችሁኝ ሁሉ አመሰግናለሁ:: እንዲ ፍቅራችሁ እምነታችሁ አክብሮታችሁ እሚታደለኝ ሰው ሁኜ እስካ...
05/12/2025

.

ግዜአችሁን ሰውታችሁ ሀሳባችሁን ላሰፈራችሁ: ለደወላችሁ: ላገኛችሁኝ ብቻ ባላችሁበት ምርኩዝ ለሆናችሁኝ ሁሉ አመሰግናለሁ::
እንዲ ፍቅራችሁ እምነታችሁ አክብሮታችሁ እሚታደለኝ ሰው ሁኜ እስካመሻሼ /እስከነ ሻሼ/ እዘልቅ ዘንድ እግዚአብሄር ይሹመኝ::

❤️አፋር❤️


#ሻሼ #ሻሼሪፐብሊካን

በህዝብ ጥያቄ  #2012    #2025   #በእውቀቱ-ስዩም #ሰብለ-መኮንን
04/09/2025

በህዝብ ጥያቄ #2012
#2025

#በእውቀቱ-ስዩም
#ሰብለ-መኮንን

.ልጅ " ለምንድነው የምማረው"?አባት " ……. ስለዚህ ከኔም ጭምር ነፃ ለመውጣት መማር አለብሽ"ደራሲ ; አለም አየሁ ገላጋይ   #አለምአየሁገላጋይ    #አጥቢያ
08/08/2025

.
ልጅ " ለምንድነው የምማረው"?
አባት " ……. ስለዚህ ከኔም ጭምር ነፃ ለመውጣት መማር አለብሽ"
ደራሲ ; አለም አየሁ ገላጋይ #አለምአየሁገላጋይ
#አጥቢያ

ማእዶት!እዳችንን በሞትህ ከፍለህ በምህረትህ  ከቀን ቀን ከፈሲካህ ወደ ፋሲካህ የምታሸጋግረን  ሆይ ክብርህ ይስፋ ፀጋህ አይጎደል ::በእስር ሆነው ቀናቸውን ለሚቆጥሩ: ታመው ድህነትን ለሚለም...
06/05/2024

ማእዶት!

እዳችንን በሞትህ ከፍለህ በምህረትህ ከቀን ቀን ከፈሲካህ ወደ ፋሲካህ የምታሸጋግረን ሆይ ክብርህ ይስፋ ፀጋህ አይጎደል ::
በእስር ሆነው ቀናቸውን ለሚቆጥሩ: ታመው ድህነትን ለሚለምኑ; በስደት ሆነው ቅያቸውን ለሚናፍቁ ; እውነት እና አገርን ብለው በዱር በገደሉ ለሚታገሉ: ሀቅን ይዘው ወገናቸውን ለሚያገለግሉ ....
የሀገሬ ልጆች ሁሉ አንተ ያልከው ብቻ ይሆን ዘንድ እንፀና እንበረታ ዘንድ መዳሀኒት በሆነው የፍቅርህ ጥበብ ስራን . .
እንኳን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰላምና በጤና አደረሰን ከቤተሰቤ ለቤተሰቦቼ ::

ሆማረሻ ይሆን ዘንድ ምንሽር ቀለጠዳሩ ብረት እንጂ ልብ አልተለወጠ!የማን አባባል ይሆን?
31/12/2023


ማረሻ ይሆን ዘንድ ምንሽር ቀለጠ
ዳሩ ብረት እንጂ ልብ አልተለወጠ!
የማን አባባል ይሆን?

12/07/2022

እረኛዬ ........

28/04/2022
ሰላም ጤና ነፃነት ደህንነት ለሰው ልጆች ሁሉ:: ለሁሉ የመዳን ምክንያት ለሆነው ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ  ልደት በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ:: ከቤተሰቤ ..... ለቤ...
07/01/2021

ሰላም ጤና ነፃነት ደህንነት ለሰው ልጆች ሁሉ::
ለሁሉ የመዳን ምክንያት ለሆነው ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ልደት በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ::
ከቤተሰቤ ..... ለቤተሰቦቼ ::

@ Africa

ከዚህ መንደር ሴራ  ከዚህ መንደር ውድቀትሰው ከሀገር አንሶ ዘር ከሚቆጥርበትክብር አለኝ ላንተ  ያለ አንዳች ተከታይ ያለ አንዳች አድናቂለሰንደቅህ ያደርክ አጥር ሳይገድብህ ህዝብ ሀገር ጠባቂ...
31/08/2020

ከዚህ መንደር ሴራ ከዚህ መንደር ውድቀት

ሰው ከሀገር አንሶ ዘር ከሚቆጥርበት

ክብር አለኝ ላንተ ያለ አንዳች ተከታይ ያለ አንዳች አድናቂ
ለሰንደቅህ ያደርክ አጥር ሳይገድብህ ህዝብ ሀገር ጠባቂ።

ለሀገሬ ወታደሮች በሙሉ ባለችሁበት

አክብሮቴና ፍቅሬ ይድረሳችሁ::


ለውድ ሀገራችሁ ዘር ቀለም ህይማኖት ቋንቋ ሳይፈታችሁ
ውድ ህይወትችሁን በእምነት ለስዋችሁ
ንግግር ቃል ብቻ ነውና ፈጣሬ ነፍሳችሁን በገነት ያኑርልኝ::
ከትዊተር መንደር የተወሰደ
🇪🇹

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sayat Demissie posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share