Lelije Solutions

Lelije Solutions An ICT company that develops technological solutions to solve problems in the community.

Our company lelije solutions, offers a digital school transportation solution to connect students with drivers and to empower parents offering controlling mechanism and simplified process.

0977-73-83-84 / 0931-10-93-93አሁኑኑ ይደውሉ
17/05/2026

0977-73-83-84 / 0931-10-93-93
አሁኑኑ ይደውሉ

ካሉበት ሳይርቁ በፈለጉት ሰዓት እየሰሩ ገቢዎን ማሳደግ ይፈልጋሉ?      የፋርጎ (FarGo) ቤተሰብ በመሆን ትርፋማ ይሁኑ!ምንም አይነት የመጓጓዣ አማራጭ ይኑርዎት፣ እኛ ጋር ቦታ አለዎትለ...
17/04/2026

ካሉበት ሳይርቁ በፈለጉት ሰዓት እየሰሩ ገቢዎን ማሳደግ ይፈልጋሉ?
የፋርጎ (FarGo) ቤተሰብ በመሆን ትርፋማ ይሁኑ!

ምንም አይነት የመጓጓዣ አማራጭ ይኑርዎት፣ እኛ ጋር ቦታ አለዎት

ለመመዝገብ ይህንን ፎርም ይሙሉ : https://forms.gle/VYfBdwCabohyG3AE9

ለልጅዎ የሚሆን የማጠናከሪያ መምህር (Tutor) በቤተሰብ ምርጫ! ልጅዎ በትምህርቱ ውጤታማ እንዲሆን በአቅራቢያዎ የሚገኝ አልያም በኦንላይን ሊያስተምር የሚችል ብቁ እና ታማኝ መምህር ይፈልጋ...
17/04/2026

ለልጅዎ የሚሆን የማጠናከሪያ መምህር (Tutor) በቤተሰብ ምርጫ!

ልጅዎ በትምህርቱ ውጤታማ እንዲሆን በአቅራቢያዎ የሚገኝ አልያም በኦንላይን ሊያስተምር የሚችል ብቁ እና ታማኝ መምህር ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ መፍትሄው በእጃችሁ ነው!

በእኛ ድረ-ገጽ ላይ ለልጅዎ የሚስማማውን አስተማሪ እንደ ፍላጎትዎ መምረጥ ይችላሉ።

አሁኑኑ ድረ-ገጻችንን በመጎብኘት ምርጥ መምህር ይምረጡ: https://www.fargo.et/fargo_tutorial.php

ለልጅዎ ምርጡን አስተማሪ (Tutor) ዛሬውኑ ይፈልጉ!እኛ ጋር ለልጅዎ የሚስማሙ አስተማሪ እንደ ፍላጎትዎ መምረጥ ይችላሉለምን ፋርጎን ይመርጣሉ?- የእርስዎ ምርጫ፦ በአካል (In-person)...
15/04/2026

ለልጅዎ ምርጡን አስተማሪ (Tutor) ዛሬውኑ ይፈልጉ!

እኛ ጋር ለልጅዎ የሚስማሙ አስተማሪ እንደ ፍላጎትዎ መምረጥ ይችላሉ

ለምን ፋርጎን ይመርጣሉ?

- የእርስዎ ምርጫ፦ በአካል (In-person) ወይም በኦንላይን (Online) ማስተማር የሚችል መምህር ይምረጡ

- የታመኑ ባለሙያዎች፦ ልምድ ያላቸው እና የተረጋገጡ አስተማሪዎች

- ተለዋዋጭነት፦ ለልጅዎ የጊዜ ሰሌዳ የሚመች አስተማሪ

ለልጅዎ የተሻለ የትምህርት እድል ዛሬውኑ ይፍጠሩ

አስተማሪን ለመምረጥ ይጎብኙ👉 : https://www.fargo.et/fargo_tutorial.php

አስጠኚዎች  እንፈልጋለን!እውቀትዎን ወደ ገቢ መቀየር ይፈልጋሉ?  የK-12 ማጠናከሪያ አስተማሪዎችን እየፈለግን ነው።አሁኑኑ ይመዝገቡና  የኛ አካል ይሁኑ ይሁኑ! ለመመዝገብ ይጫኑ፦ https...
13/04/2026

አስጠኚዎች እንፈልጋለን!

እውቀትዎን ወደ ገቢ መቀየር ይፈልጋሉ? የK-12 ማጠናከሪያ አስተማሪዎችን እየፈለግን ነው።

አሁኑኑ ይመዝገቡና የኛ አካል ይሁኑ ይሁኑ!

ለመመዝገብ ይጫኑ፦ https://forms.gle/M2g8hA6mx3ifgyZ48

የምታውቁትን እያስተማራቹ ገቢ አግኙLooking for a flexible way to earn income?Join Fargo Tutor Network and start earning by teaching w...
02/04/2026

የምታውቁትን እያስተማራቹ ገቢ አግኙ
Looking for a flexible way to earn income?
Join Fargo Tutor Network and start earning by teaching what you know!

✅ Teach online or in-person
✅ Choose your own schedule
✅ Get students through Fargo

Subjects needed: Basic School subjects

Female tutors are highly encouraged to apply!

👉 Apply here: https://forms.gle/VkGRTYoH5kvzGrgp6

Limited spots available!
fargo.et

FarGo Educations is creating flexible income opportunities for students and young professionals. You can earn by creating content, supporting learners, or contributing your skills remotely. ✅ Work remotely ✅ Flexible hours ✅ Performance-based earnings Fill this form to get started. Selected ap...

Level Up Your Summer with Code!Join our Online Coding Camp for students in Grades 9–12 – right from the comfort of home!...
06/07/2025

Level Up Your Summer with Code!
Join our Online Coding Camp for students in Grades 9–12 – right from the comfort of home! 🌐💻
Learn Python, web development, and more with Fargo Education.
👩‍💻 No experience needed
📅 Flexible schedule
🎓 Certificate upon completion

Spots are limited – Register now and code your way into the future!
Registration link down below

https://forms.gle/jK1MWYXNm1FgPmKn8

መልካም ዜና ለወላጆች በሙሉ!!የ 6 ሳምንት Online Summer Course ፕሮግራም በ fargo.et  ድህረ ገፅ : አሁኑኑ ይመዝገቡ::ከ (1ኛ ክፍል - 4ኛ ክፍል) : Engagement...
30/06/2025

መልካም ዜና ለወላጆች በሙሉ!!

የ 6 ሳምንት Online Summer Course ፕሮግራም በ fargo.et ድህረ ገፅ : አሁኑኑ ይመዝገቡ::

ከ (1ኛ ክፍል - 4ኛ ክፍል) : Engagement, Imagination & Focus

ከ (5ኛ ክፍል - 8ኛ ክፍል) : Innovation & Public speaking

ከ (9ኛ ክፍል - 12ኛ ክፍል) : Coding & Digital discovery

ሐምሌ 1 የመጀመርያ ባች ይጀምራል ::

#2000 ብር ብቻ
Fargo.et

ለበለጠ መረጃ : 0923-200-492 / 0931-109-939

ቦታ ለማስያዝ አማራጭ ሊንክ 👇

https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSehCgBJT51t0eXXwP_d6F3X3DKKvoP5hBcABHOcQm08xlKuIg/viewform?usp=header

ድርጅታችን የተለያዩ የአጭር ጊዜ ስልጠናዎች በመስጠት ላይ ይገኛል::ከሐምሌ 1 ጀምሮ ስልጠናዎች የሚሰጡ ሲሆን የሚከተለውን መጠይቅ በመሙላት አሁኑኑ ይመዝገቡ::መጠይቁን ለመሙላት ከታች ያለው...
11/06/2025

ድርጅታችን የተለያዩ የአጭር ጊዜ ስልጠናዎች በመስጠት ላይ ይገኛል::
ከሐምሌ 1 ጀምሮ ስልጠናዎች የሚሰጡ ሲሆን የሚከተለውን መጠይቅ በመሙላት አሁኑኑ ይመዝገቡ::
መጠይቁን ለመሙላት ከታች ያለውን ማስፈንጠርያ ይጠቀሙ:: 👇👇
https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSeqDvaGuHdZ0BkXVeRYEXifDt7GpQ8HflISEnPzYbp6b67e7Q/viewform?usp=header

እንኳን በሰላም መጡ:: ድርጅታችን የተለያዩ የአጭር ጊዜ ስልጠናዎች በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከሐምሌ 1 ጀምሮ ስልጠናዎች የሚሰጡ ሲሆን የሚከተለውን መጠይቅ በመሙላት አሁኑኑ ይመዝገቡ:: አ....

Address

Addis Ababa
1165

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Lelije Solutions posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to Lelije Solutions:

Share