Habesha Prime

Habesha Prime ከተበደሉት ጎን ነን

በኢትዮጲያ የፓለቲካ ታሪክ ንፁሀንን ከማስጨፍጨፍ ከማስለቀስ ውጪ ጥቅም የሌለው የተማሪዎችን ፈተና በመስረቅ ሀላፊነቱን በግልፅ የወሰደ ህግ ሊሰፍንበት ከሚገቡት ውስጥ የሆነ ግለሰብ!!!
15/10/2026

በኢትዮጲያ የፓለቲካ ታሪክ ንፁሀንን ከማስጨፍጨፍ ከማስለቀስ ውጪ ጥቅም የሌለው የተማሪዎችን ፈተና በመስረቅ ሀላፊነቱን በግልፅ የወሰደ ህግ ሊሰፍንበት ከሚገቡት ውስጥ የሆነ ግለሰብ!!!

15/10/2026

የኦሮሞ ፖለቲካ ፍልስፍና = ከአማራ በተቃራኒ መቆም 😄

15/10/2026

ሁሉም ሰው ሊያውቀው የሚገባው ነገር በዚህ ዘመን ወደብ በጦርነት አይመጣም።

   #ሰበር የአሜሪካ ሴክሪታሪ ኦፍ ስቴት ሀላፊ ማርኮ ሮቢዩ "ኢትዮጲያ የማንኛውንም ሀገር አለማቀፍ ድምበር ማክር እንዳለባትና ከትንኳሳ እንድትቆጠብ ከጠ/ሚ አብይ አህመድ ጋር ባደረጉት የስ...
15/10/2026

#ሰበር የአሜሪካ ሴክሪታሪ ኦፍ ስቴት ሀላፊ ማርኮ ሮቢዩ "ኢትዮጲያ የማንኛውንም ሀገር አለማቀፍ ድምበር ማክር እንዳለባትና ከትንኳሳ እንድትቆጠብ ከጠ/ሚ አብይ አህመድ ጋር ባደረጉት የስልክ ውይይት በግልፅ መናገራቸው በኢትዮጲያ የሚገኘው የአሜሪካ ኢምባሳ ይፋ አድርጓል።

ከሰሞኑ በሰሜን ኢትዮጲያ ያገረሸውን ጦርነት ተከትሎ አሰብን በጦርነት እንይዛለን የሚል የመንግስት አፈቀላጤዎች የከበሮ ድለቃ ላይ በሚገኙበት ሰአት ላይ የወጣ መግለጫ መሆኖ መግለጫውን ወቅቱን የጠበቀ ያደርገዋል።

14/10/2026

የተዋህዶ ወጣት በቤተክርስትያን ውስጥ የገባን ሆዳም ለማስቆም ጉዞ ጀምሯል።

14/10/2026

ጦርነት በምስራቅ አፍሪካ መልኳን ቀይራለች ሁሉም ባለ ድሮን ሆኗል ቀጣዩ ጦርነት ሰራዊቱን ሳይሆን መሪዎችንም ጭምር የሚያካትት ነው።

14/10/2026

በኢትዮጲያ ታሪክ ልዩ ሀይል አፍርስ ተብሎ አፍርሶ ቁጭ ብሎ መሰረታዊ የውትድርና ስርአት በማያውቅ ሚኒሻ እየተመራ የሚገኘው ክልል ከሰሞኑ የአማራ የሰላም ሀይል APF (የእጅ ሰጭዎች ማህበር) ተደራጀልህ እየተባለ ነው።

እንዴት ነው ነገሩ ሚኒሻ ምን ሊገጥማት ይሆን

14/10/2026

ትውልዱ ይጠይቃል

ሙስናና ስካር በሚሉ ታልጋ የተጠለዙ የቀድሞ አራዳዎች  😂
14/10/2026

ሙስናና ስካር በሚሉ ታልጋ የተጠለዙ የቀድሞ አራዳዎች 😂

07/10/2026

በአማራ ክልል በታጠቁ ሀይሎች ዜጎች እየተዘረፉ አለፍ ሲልም እየተገደሉ መሆኑ ተሰምቷል።

Address

Addis Abeba
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Habesha Prime posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share