01/09/2026
ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ በኦሮምኛ 'አብይ አህመድ አሊን ነብይ ለማለት ምንም አልቀረንም ነበር ... በእስልምና የመጨረሻው ነብይ ስለተላከ ውሳኔያችንን በማሻሻል ወልይ ብለነዋል...." ያሉበት ቪዲዮ ይሄው።
በፊት ሃጂ ሙፍቲ ኡመር 'እህህህ....' ብለው ጉሮሯቸውን ሲጠርጉ እንኳን 'በኮድ መንግስትን እየደገፉ ሙስሊሙን እያሳጡ ነው....' ብለው እንደ ሳሙና ምርት አንድ አይነት ፁሁፍ ይዘው የሚወጡት እነ ኡስታዝ አህመዲን ጀበል ፣ ካሚል ሸምሱ ፣ አቡበከር አህመድ ፣ በድሩ ሁሴን ፣ ያሲን ኑሩ ምናምን ይሄንን ባላየ አልፈውታል ምክንያቱም ግልፅ ነው። ዕድሉን ቢያገኙ እነሱም ይሄን ከማለት ስለማይመለሱ 🙂
https://t.me/ZEKR_MENZUMA
YouTube 👇
https://youtube.com/shorts/35AFn05Zt8A?si=neYnH4ztfe8h-tx-