Ethio Xavier

Ethio Xavier በየቀኑ የሚያዝናኑ ቁም ነገሮች የሚለቀቁበት ፔጅ ነው

ሴክ*ሲ ፎቶወች አላይም ብየ ከማልኩ በኋላ Fb ስገባ   ተጀምሯልመኖር አልተቻለም
06/04/2026

ሴክ*ሲ ፎቶወች አላይም ብየ ከማልኩ በኋላ Fb ስገባ ተጀምሯል
መኖር አልተቻለም

26/03/2026

አስበኸዋል የ 10ሽ ብር ኮንትሮባንድ እቃ ተይዞብህ ተሳቢ መኪናህ ሲወረስ

09/03/2026

“ገበያ ላይ የተነሳ ግርግር እንቁላል ነጋደ እና ድንች ነጋደን እኩል አያሰጋውም“

Me :- ድንቹ የተቀቀለ ቢሆንስ🤔

ምናልባት እኝህንም ሰዎች ቤት ሲገቡ ሚስቶቻቸው  "አንተ ምን አለብህ ከልጆቹ ጋር ስዳረቅ የምውለው እኔ" ትላቸው ይሆናል እኮ😞
04/03/2026

ምናልባት እኝህንም ሰዎች ቤት ሲገቡ ሚስቶቻቸው "አንተ ምን አለብህ ከልጆቹ ጋር ስዳረቅ የምውለው እኔ" ትላቸው ይሆናል እኮ😞

03/03/2026

ከመውለድህ በፊት ገንዘብ ላይ stable መሆንነ ልመድ😭

ቀብር ላይ የበቀለ ጫት መቃም ትርፉ
02/03/2026

ቀብር ላይ የበቀለ ጫት መቃም ትርፉ

አጅብ😥
29/07/2025

አጅብ😥

ሽኝት በፎቶ ቤት ተጀመረ 😂😂
28/07/2025

ሽኝት በፎቶ ቤት ተጀመረ 😂😂

22/07/2025
ለፈገግታ😂😂ጠያቂ ፦ ላምህ በቀን ምን ያክል ወተት ተሰጣለች?ገበሬ ፦ ነጯን ነው ጥቁሯን?ጠያቂ ፦ ነጯንገበሬ  ፦ በቀን 2 ሊትርጠያቂ ፦ ጥቁሯስ በቀን 2 ሊትርጠያቂ ፦ የት ነው የሚተኙትገበ...
22/07/2025

ለፈገግታ😂😂
ጠያቂ ፦ ላምህ በቀን ምን ያክል ወተት ተሰጣለች?
ገበሬ ፦ ነጯን ነው ጥቁሯን?
ጠያቂ ፦ ነጯን
ገበሬ ፦ በቀን 2 ሊትር
ጠያቂ ፦ ጥቁሯስ በቀን 2 ሊትር
ጠያቂ ፦ የት ነው የሚተኙት
ገበሬ ፦ ነጯን ነው ጥቁሯን
ጠያቂ ፦ ነጯን
ገበሬ ፦ ከላም በረት
ጠያቂ ፦ ጥቁሯስ
ገበሬ ፦ ከላም በረት
ጠያቂ ፦ ሲታዩ ጤነኛ ይመስላሉ ምን እየመገብካቸው ነው
ገበሬ ፦ ጥቁሯን ነው ነጯን
ጠያቂ ፦ ነጯን
ገበሬ ፦ ሳር
ጠያቂ ፦ ጥቁሯስ
ገበሬ ፦ ሳር
ጠያቂ ፦ ተበሳጭቶ መልስህ ተመሳሳይ ሆኖ ነጯን ነው ጥቁሯን የምትለኝ ለምንድን ነው?
ገበሬ ፦ ምክናያቱም ጥቁሯ የኔ ናት
ጠያቂ ፦ ነጯስ
ገበሬ ፦ ነጯም የኔ ናት

😂😂
22/07/2025

😂😂

100% ጭንቅላትህን ስትጠቀም😂
21/07/2025

100% ጭንቅላትህን ስትጠቀም😂

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethio Xavier posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share