10/02/2024
የጋዜጣዊ መግለጫ ጥሪ
👉 ሸገር ደርቢ በዱባይ
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ እና ቅዱስ ጊዮርጊስ በተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ዱባይ በሚያደርጉት ሸገር ደርቢ ጨዋታ ዙሪያ ሰኞ የካቲት 04/2016 ዓ.ም በ8:00 በኢሊሌ ሆቴል ጋዜጣዊ መግለጫ ተዘጋጅቷል ።
በመሆኑም የሚዲያ አካላት እና ጋዜጠኞች በስፍራው እንድትገኙልን ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ እና የቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ