06/05/2026
በደስታ አብረን እንዘምር! 🎈
ሁላችንም በልጅነታችን በሰንበት ትምህርት ቤት የምናውቀውና የምንወደው "አባት አብርሃም" መዝሙር፣ አሁን ደግሞ በልጆች ድምፅ እና በሚያምር የሙዚቃ ቅንብር ተዘጋጅቶ ቀርቦላችኋል።
ይህ ዝማሬ ህፃናት የእግዚአብሔር ቤተሰብ መሆናቸውን እያወቁ፣ በደስታ እየዘለሉ እና እየጨፈሩ እንዲያመሰግኑ የሚረዳ ነው። ለቤተሰብ፣ ለሰንበት ትምህርት ቤቶች እና ለህፃናት ፕሮግራሞች ተመራጭ ነው።