Mohammed hussen ,WOLLO

Mohammed hussen ,WOLLO Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Mohammed hussen ,WOLLO, Art, Addis Ababa.

07/10/2026

የህዝብ ተወካዮች ም/ቤት የፌዴራል መንግሥት አስፈፃሚ አካላትን፣ስያሜ፣ አደረጃጀት፣ ስልጣንና ተግባር ለመወሰን የቀረበ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ አጸደቀ

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ፌዴራል መንግሥት አስፈፃሚ አካላትን ስያሜ፣ አደረጃጀት፣ ስልጣንና ተግባር ለመወሰን የቀረበ ረቂቅ አዋጅን መርምሮ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፡፡

ምክር ቤቱ ረቂቅ አዋጁን ዛሬ ባካሄደው 1ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ ልዩ ስብሰባው ነው ያፀደቀው፡፡

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆኑት የመንግሥት ተወካይ የተከበሩ አቶ ፍቃዱ ተሰማ ግልጽና ውጤታማ የሆነ የአስፈፃሚ አካላትን አደረጃጀት በመፍጠር የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች እና የተጠሪ ተቋማት የውልና የተናጠል ተግባር በግልጽ በማስቀመጥ ረገድ ረቂቅ አዋጁ ሚናው የጎላ መሆኑን አስረድተዋል፡፡

የረቂቅ አዋጁ አስፈላጊነት እና ዓላማ በተመለከተ አስረጂ ሆነው የቀረቡት የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች የተከበሩ ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) እና ክብርት ወ/ሮ ሃና አርአያሥላሴ በዝርዝር ሪፖርት ለምክር ቤቱ አቅርበዋል፡፡

በመንግሥት አስፈጻሚ ተቋማት መስሪያ ቤቶች በአለፉት አምስት ዓመታት ውስጥ የታዩትን ውስንነቶች ለመቅረፍ ረቂቅ አዋጁ እንደሚያግዝ እና የዜጎችን ሰብአዊና ዲሞክራሲአዊ መብቶች እንዲከበሩና የህዝቡ የኑሮ ደረጃን ለማሻሻል እና የአገልግሎት ዘርፉን ለማሳለጥ እንደሚያግዝ ገልጸዋል፡፡

ረቂቅ አዋጁ ሰፊ ጥናት የተደረገበት እና ከሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች እና ከተጠሪ ተቋማት ጋር ውይይት በማድረግ በቂ ግብአት ማግኘት መቻሉን አስረድተዋል፡፡

የተቋማትን አደረጃጀት በግልጽ ማስቀመጥ የመንግስትና የህዝብ ሃብት የስራ ኃላፊዎች በአግባብ እንዲጠቀሙ ለማስቻል ረቂቅ አዋጁ ትልቅ አቅም እንደሚፈጥር አስረድተዋል፡፡

የምክር ቤት አባላት በበኩላቸው፤ አንዳንድ የተጠሪ ተቋማት ለወጥ በደንብ የስራ ባህሪያቸውን እና ያላቸውን ፋይዳ ያገናዘበ መሆን እንዳለበት አስገንዝበዋል፡፡

ቀልጣፋና ውጤታማ አደረጃጀት በመፍጠር የተቋማትን የማስፈጸም አቅምን ለማሳደግ ረቂቅ አዋጁ ሚናው የጎላ መሆኑን የምክር ቤት አባላቱ አያይዘውም ገልጸዋል፡፡

ምክር ቤቱ ባካሄደው ልዩ ስብሰባው፤ የፌዴራል መንግሥት አስፈፃሚ አካላትን ስያሜ፣ አደረጃጀት ፣ ስልጣንና ተግባር ለመወሰን የቀረበ ረቂቅ አዋጅ፤ አዋጅ ቁጥር 1440/2019 አድርጎ በሙሉ ድምጽ አጽድቋል፡፡

30/09/2026
With FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.) – I just got recognized as one of their top fans!
30/09/2026

With FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.) – I just got recognized as one of their top fans!

With FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.) – I just got recognized as one of their top fans!
30/09/2026

With FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.) – I just got recognized as one of their top fans!

I'm in the top 7% of Center for Creative Leadership fans. I earned 164 points on their weekly engagement list last week.
30/09/2026

I'm in the top 7% of Center for Creative Leadership fans. I earned 164 points on their weekly engagement list last week.

24/09/2026
24/09/2026

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለኢትዮጵያ-ጅቡቲ የነዳጅ ምርቶች ማስተላለፊያ ቱቦ ግንባታ የመሠረት ድንጋይ የማስቀመጥ ሥነ-ሥርዓት ላይ ከታደሙ በኋላ በጅቡቲ የነበራቸውን ጉብኝት አጠናቀው ወደ አዲስ አበባ ተመልሰዋል።

Prime Minister Abiy Ahmed concluded his visit to Djibouti following the groundbreaking ceremony for the Ethiopia–Djibouti Petroleum Products Pipeline and has returned to Addis Ababa.

ጀግናዉ መሪ🙏🙏
24/09/2026

ጀግናዉ መሪ🙏🙏

Address

Addis Ababa
OROMIYAZONE

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mohammed hussen ,WOLLO posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share

Category