9D Virtual Reality - Hawassa

9D Virtual Reality - Hawassa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from 9D Virtual Reality - Hawassa, Arts and entertainment, None, Addis Ababa.

  ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ቅናሽPS 50 Birr/hourInvite your 10 friends on Telegram and play free games  Telegram https://t.me/GamingHaw...
13/11/2023


ለአጭር ጊዜ የሚቆይ ቅናሽ
PS 50 Birr/hour

Invite your 10 friends on Telegram and play free games Telegram https://t.me/GamingHawassa

ቨርቹዋል ሪያሊቲ (Virtual Reality)(VR)==========================ስለቨርቹዋል ሪያሊቲ ቴክኖሎጂ ምንነትቨርቹዋል ሪያሊቲ(VR) ማለት አሁን ካለንበት የገሀዱዓለም(Ph...
13/11/2023

ቨርቹዋል ሪያሊቲ (Virtual Reality)(VR)
==========================

ስለቨርቹዋል ሪያሊቲ ቴክኖሎጂ ምንነት

ቨርቹዋል ሪያሊቲ(VR) ማለት አሁን ካለንበት የገሀዱ
ዓለም(Physical World) አውጥቶ ወደ ሌላ 3D የዲጅታል ዓለም የሚዘፍቅ (Immerse) አስደናቂ ቴክኖሎጂ ነው። ቨርቹዋል ሪያሊቲ(VR) ባጭሩ አሁን ካላችሁበት ቦታ ሳትንቀሳቀሱ በህይወታችሁ "ባየሁት!" "በሞከርኩት!" ወይም "ባደረኩት!" ብላችሁ ወደ ምትመኙት ዓለም/ቦታ ለምሳሌ፦ በአራዊት የተሞላ ጥቅጥቅ ያለ ጫካ ውስጥ መሆን, በትልቅ ባህር ውስጥ ከሻርኮች ጋር መዋኘት, አውሮፕላን ማብር, የአለማችን ትልልቅ ከተሞች ዉስጥ መገኘት, የትልልቅ የHollywood ፊልሞች ላይ የታዋቂ ተዋንያንን ገፀ ባህርይ (Spider Man, Creed, John Whik, Iron Man, Superman...) መሆን ብትመኙስ?....ወዘተ ቨርቹዋል ሪያሊቲ(VR) ካላችሁበት ዓለም ሳትንቀሳቀሱ ወደ ተመኛችሁት ዓለም የሚወስድ እጅግ አስደናቂ ቴክኖሎጂ ነው። ስለ ቴክኖሎጂው በቀላሉ ለመረዳት ባገኙት አጋጣሚ ይሞክሩት!! ይወዱታል ይገረሙበታል ይዝናኑበታል!!

Mark Zuckerberg እንዲሁም Bill Gates እንደሚናገሩት ከሆነ ቨርቹዋል ሪያሊቲ(VR) የመጭው ጊዜ ቴክኖሎጂ ነው::

ይሞክሩት!!
Visit and join our Telegram Channel

እንኳን ለ1443ኛዉ ኢድ አል-ፈጥር በዓል አደረሳችሁ::9D Virtual Reality - Hawassa
01/05/2022

እንኳን ለ1443ኛዉ ኢድ አል-ፈጥር በዓል አደረሳችሁ::
9D Virtual Reality - Hawassa

9D Virtual Reality - Hawassa
30/04/2022

9D Virtual Reality - Hawassa

Hawalle sidaamu daga haaru diri sooro Fichee Cambalaallete ayyaanira keerunni iillishinonke.Ayyde  Cambalaalla!9D Virtua...
27/04/2022

Hawalle sidaamu daga haaru diri sooro Fichee Cambalaallete ayyaanira keerunni iillishinonke.

Ayyde Cambalaalla!
9D Virtual Reality - Hawassa

ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል እንኳን አደረሳችሁ!9D Virtual Reality - Hawassa
24/04/2022

ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል እንኳን አደረሳችሁ!
9D Virtual Reality - Hawassa

VIRTUAL REALITY BOX 2.O✔Entertain At Your Home 💯✔ቤቶ ቁጭ ብለው የት መጎብኘት ይፈልጋሉ ?New York? Dubai? Paris? ✔የተለያዩ ኣስፈሪ እና ኣዝናኝ ጌ...
20/04/2022

VIRTUAL REALITY BOX 2.O
✔Entertain At Your Home 💯
✔ቤቶ ቁጭ ብለው የት መጎብኘት ይፈልጋሉ ?
New York? Dubai? Paris?
✔የተለያዩ ኣስፈሪ እና ኣዝናኝ ጌሞች ፊልሞችን እዛው እንዳሉ በሚይስመስል ጥራት ይመልከ
✔3D View
✔360 Degree Movies
✔Playing Games With Trigger/Remote
✔Compatible with all Smartphones.
🌟 Price: 1500 birr

Few available!

9D Virtual Reality - HawassaNew games available!
18/02/2022

9D Virtual Reality - Hawassa
New games available!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ለሆናችሁ በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል!9D Virtual Reality - Hawassa
19/01/2022

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ ለሆናችሁ በሙሉ እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ!

መልካም በዓል!
9D Virtual Reality - Hawassa

Weekend with 9D Virtual Reality 💯👍
15/01/2022

Weekend with 9D Virtual Reality 💯👍

Address

None
Addis Ababa

Telephone

+251916465550

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when 9D Virtual Reality - Hawassa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share