በተሀ Page

በተሀ Page 277K followers • 7 following

03/05/2026

የትዳር መስፈርቴ..! 🙂

* አይኗ - ጎላ ጎላ ያለ
* አፍንጫዋ - ሰልካካ
* ከንፈሯ - ኢንጆሪ
* ቁመቷ - ሎጋ
* ወገቧ - 8 ቁጥር የሚመስል
* ፀባዩዋ - ታጋሽና ታማኝ አፍቃሪ የሆነች፣ ግራ ጎኗን ሲመቷት ቀኟን የምትሰጥ

በቃ በአጠቃላይ ህንድ በኢትዮጵያ የሆነች ሴት ካለች ዛሬውኑ አገባታለሁ..!

ከሁለት አባት ከአንድ እናት የተወለዱ መንትዮች ​  I ላቪኒያ እና ሚሼል ኦስቦርን የተባሉ መንታ ልጆች በተደረገላቸው የዲኤንኤ ምርመራ የተለያዩ አባቶች እንዳሏቸው ተረጋገጠ። ይህ በሕክምናው...
03/05/2026

ከሁለት አባት ከአንድ እናት የተወለዱ መንትዮች

​ I ላቪኒያ እና ሚሼል ኦስቦርን የተባሉ መንታ ልጆች በተደረገላቸው የዲኤንኤ ምርመራ የተለያዩ አባቶች እንዳሏቸው ተረጋገጠ። ይህ በሕክምናው ዓለም "Heteropaternal Superfecundation" ተብሎ የሚጠራው ብርቅዬ ክስተት፣ በዩናይትድ ኪንግደም በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ በሰነድ የተመዘገበ የመጀመሪያው ጉዳይ ሆኗል።

​በአሁኑ ወቅት ዕድሜያቸው 49 ዓመት የሆኑት እነዚህ መንታ እህቶች፣ ሚስጥሩ ሊታወቅ የቻለው ሚሼል ኦስቦርን እ.ኤ.አ. በ2022 ባደረገችው የDNA ምርመራ ነው። ምርመራው ሁለቱም እህቶች በአንድ ማህፀን አብረው ቢያድጉና በደቂቃዎች ልዩነት ቢወለዱም፣ ባዮሎጂካዊ አባቶቻቸው ግን የተለያዩ መሆናቸውን አረጋግጧል።

​ክስተቱ ሊከሰት የቻለው እናታቸው በአንድ የወር አበባ ዑደት ውስጥ ከአንድ በላይ እንቁላል አፍርታ፣ በተለያዩ የግብረ-ሥጋ ግንኙነቶች አማካኝነት በተለያዩ ወንዶች ዘር እንዲዳበሩ በመደረጉ እንደሆነ ተገልጿል። በዓለም አቀፍ ደረጃ እስካሁን የተመዘገቡት እንዲህ ዓይነት ክስተቶች ከ20 የማይበልጡ በመሆናቸው ጉዳዩን እጅግ አስገራሚ አድርጎታል ይላል የቢቢሲ ዘገባ።

​ላቪኒያ እና ሚሼል አስቸጋሪ የልጅነት ጊዜን አብረው ያሳለፉ ሲሆን፣ ውጤቱ መጀመሪያ ላይ አስደንጋጭ ቢሆንባቸውም አሁንም ያላቸው "የመንትያነት" ትስስር የማይበጠስ መሆኑን ተናግረዋል። በአሁኑ ወቅት ሁለቱም እህቶች የየራሳቸውን እውነተኛ አባቶች ማግኘት የቻሉ ሲሆን፣ ላቪኒያ ከአባቷ ከአርተር ጋር የጠበቀ ግንኙነት መመሥረት ችላለች።

በነፃ አላደርገውም ! Teddy 👑
17/04/2026

በነፃ አላደርገውም ! Teddy 👑

16/04/2026

ቴዲያችን ስራችንን እንስራበት😁

Congra TEDDY AFRO
16/04/2026

Congra TEDDY AFRO

16/04/2026

የቴዲ አፍሮ አዲስ አልበም ውስጥ ከተካተቱት 18 ሙዚቃዎች ከ 10 በላይ የሚሆኑትን አዳመጥኳቸው። አልበሙ አሪፍ አልበም ነው። ግን የቴዲ ሙዚቃ ረጋ ብለህ መስማትን ይጠይቃል..! በችኮላ አይሆንም። "ዳስ ጣል.." ግን ፀዴ Track ነው። ቴዳ ይችላል..! ❤

16/04/2026

የዛሬዉ 8 ሰኣት ስንት ሰኣት ነዉ?😁

"ዘፈን ሲያስፈራ ያየሁት ቴዲ አፍሮ ሲያወጣ ነው። ቴዲ ዘፈን ሲለቅ በጣም ነው ከተማው ያውድ የነበረው" ድምጻዊ ልዑል ኃይሉኢቶሪካ አልበም ሊወጣ 6 ሰዓት ቀረው ዝግጁ?
16/04/2026

"ዘፈን ሲያስፈራ ያየሁት ቴዲ አፍሮ ሲያወጣ ነው። ቴዲ ዘፈን ሲለቅ በጣም ነው ከተማው ያውድ የነበረው" ድምጻዊ ልዑል ኃይሉ

ኢቶሪካ አልበም ሊወጣ 6 ሰዓት ቀረው ዝግጁ?

30/03/2026

አለቅም ልጅቷን ወድጃታለዉ

ተስተምራያለዉ ሰግጫለዉ 🤭😂
26/03/2026

ተስተምራያለዉ ሰግጫለዉ 🤭😂

26/03/2026

ማታ ጨለማ ላይ ጠብቀው
በጩ ቤ ወዬ ይሉንና

የክፍለሀገር ልጅ ከተማ ገብቶ አንገቱን ደፍቶ ነው የሚሰራው 🤣 Hell Nah እኛን ደፍቶ ነው ማማቲ 👍

Address

U.S. 31/Indianapolis Road
Addis Ababa

Telephone

+251913906919

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when በተሀ Page posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share