24/09/2025
⭕️ ታሪካዊ የማሲንቆ ተጫዋቾች ምሽት
Historical Night of Amazing MasinQo Players
እጅግ በምናከብራቸው ከአንጋፋ እስከ ወጣት መሰንቆ ተጨዋቾች
የትውልድ ቅብብሎሽ
3 Generation MasinQo Players
Young and Legendary Azmaries
…………….Setegn Atanaw | ሰጠኝ አጣናውDejen Manchelot | ደጀን ማንችሎትEndris Hassan | እንዲሪስ ሀሰንAsrat Bosena | አስራት ቦሰናWendemeneh Kifle | ወንድምነህ ክፍሌDegsew Abebe | ደግሰው አበበHaddinQo | ሀዲስ አለማየሁ(ሀዲንቆ)
and Many More surprise Musicians of the country
እንዲሁም ሌሎች ሰርፕራይዝ ሙዚቀኞች ይኖራሉ
🎶🎶🎶🎶🎶🎶🎶
Date: September 24 | መስከረም 14 ረቡዕ
Time: From 6:00 PM till Late Night | ከምሽቱ 12 ሰዓት
Venue: Moseb Music Center | ሞሰብ የሙዚቃ ማዕከል
አድራሻ ፡ ከ24 ወደ ለም ሆቴል በሚወስደው መንገድ ከሳሬም ሆቴል ከፍ ብሎ
https://maps.app.goo.gl/dW7Tc3EZB38xVpi17?g_st=ipc