Heather_hagos

Heather_hagos Actress , Photo model subscriber my YouTube channel

አለምሰገድ ተስፋዬ ከሳልቃን ፊልም ፕሮዳክሽን ሰባተኛ ፊልማቸውን ይዘው እየመጡ ነው ።🎯🎯 ዲያስ - ፋራው   🎯🎯 አዲስ ፊልም  ሳልቃን ፊልም ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ  የቀረበው ፊልማችን  ታህሳ...
21/12/2025

አለምሰገድ ተስፋዬ ከሳልቃን ፊልም ፕሮዳክሽን ሰባተኛ ፊልማቸውን ይዘው እየመጡ ነው ።
🎯🎯 ዲያስ - ፋራው 🎯🎯 አዲስ ፊልም ሳልቃን ፊልም ፕሮዳክሽን ተዘጋጅቶ የቀረበው ፊልማችን ታህሳስ 16 ( ሀሙስ )( ኤግዚቢሽን ማዕከል ) ጎን በሚገኘው (ፍላሚንጎ) አዲሱ ሕፃናትና ወጣቶች ቲዓትር አዳራሽ ከ ቀኑ 11:30 ጀምሮ በቀይ ምንጣፍ ስነ-ስርዓት ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ሚዲያዎች እና የኪነ - ጥበብ ባለሙያዎች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት ይመረቃል

“ ከባድ -ማፍያ “ በጉጉት እየተጠበቀ ያለዉ ፊልም ሰኞ ሰኔ 2 ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ በዓለም ሲኒማ ታዋቂ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች ፣ የሚድያ ሰዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው የክብ...
08/06/2025

“ ከባድ -ማፍያ “ በጉጉት እየተጠበቀ ያለዉ ፊልም ሰኞ ሰኔ 2 ከምሽቱ 12:00 ሰዓት ጀምሮ በዓለም ሲኒማ ታዋቂ የኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች ፣ የሚድያ ሰዎች እንዲሁም ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች በተገኙበት በአይነቱ ልዩ በሆነ ደማቅ የቀይ ምንጣፍ ስነ-ስርዓት በታላቅ ድምቀት ይመረቃል።

“ ከባድ -ማፍያ “ ፊልም ሰኔ 6 ፣ 7 ፣ 8 እንዲሁም ሰኔ 13 ፣ 14 ፣ 15 በአለም ሲኒማ፣ አዶት ሲኒማ፣ ጋስት ሲኒማ፣ ሴንቸሪ ሲኒማ፣ ቫምዳስ ሲኒማ፣ ኢትዮጵያ ሲኒማ፣ አምፒር ሲኒማ፣ አምባሳደር ሲኒማ መታየት ይጀምራል።

በ ጉጉት ሲጠበቅ የነበረው 🔥ከባድ -ማፍያ🔥የተሰኝው አዲስ ፊልም ሰኞ ሰኔ 2 ታላላቅ የፊልም ባለሙያዎች በተገኙበት በ ቀይ ምንጣፍ ስነ-ስርዓት በ ዓለም ሲኒማ በታላቅ ድምቀት ይመረቃል። እን...
06/06/2025

በ ጉጉት ሲጠበቅ የነበረው 🔥ከባድ -ማፍያ🔥
የተሰኝው አዲስ ፊልም ሰኞ ሰኔ 2 ታላላቅ የፊልም ባለሙያዎች በተገኙበት በ ቀይ ምንጣፍ ስነ-ስርዓት በ ዓለም ሲኒማ በታላቅ ድምቀት ይመረቃል።

እንዲሁም ሰኔ 6/7/8 እና 13/14/15
በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች ይመረቃል ፡፡

03/06/2025

Back to Good memories
03/06/2025

Back to Good memories

  🎬🎥   ዛሬ ማታ በhaya9 films YouTube channel ይለቀቃል
30/05/2025

🎬🎥 ዛሬ ማታ በhaya9 films YouTube channel ይለቀቃል

ግንቦት21 ይጠብቁን
27/05/2025

ግንቦት21 ይጠብቁን

ግንቦት 21 ይለቀቃል
26/05/2025

ግንቦት 21 ይለቀቃል

ምዕራፍ 2 ግንቦት 21 ይጠብቁ
25/05/2025

ምዕራፍ 2 ግንቦት 21 ይጠብቁ

1 Milion view thank you 🙏 for watching እንደፀሀይ🎬✨
21/05/2025

1 Milion view thank you 🙏 for watching
እንደፀሀይ🎬✨

ህሊና ድራማ ምዕራፍ 2 ክፍል 17  ግንቦት 21 ሐሙስ ቀን ከምሽቱ አንድ ሰዓት ላይ በሳልቃን youtube ቻናል ላይ ብቻ መታየት ይጀምራል
20/05/2025

ህሊና ድራማ ምዕራፍ 2 ክፍል 17 ግንቦት 21 ሐሙስ ቀን ከምሽቱ አንድ ሰዓት ላይ በሳልቃን youtube ቻናል ላይ ብቻ መታየት ይጀምራል

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Heather_hagos posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category