አዝግ ፈታ ሾ Azg Feta Show

አዝግ ፈታ ሾ Azg Feta Show በዚህ ድህረ ገፅ የሚስተናገዱ ስራዎች የአዝግ ፈታሾ አቅራቢ የእናንተው ከእናንተው ስራዎች ናቸው! I am Journalist & film script writer
for more 09 11 85 57 62

23/02/2026

ውድ | #ቤተሰቦቼ | | #የቀረፃት #ነው|
| | #እንዴት #ነው❓🤔😩 #በእርስዋ #ሊመጥናት #በሚችል #የማስታወቂያ _
| | ❗
Sayat Demissie Simagegnehu samuel official Amleset Muchie Sayat Demssie Sami-Dan Advert & Media Production BBC News Amharic Berry ቤሪ BBC News Bayush kebede - mitu

With Simagegnehu samuel official – I just got recognized as one of their top fans! 🎉
17/01/2026

With Simagegnehu samuel official – I just got recognized as one of their top fans! 🎉

With Ethiopan Artist – I just got recognized as one of their top fans! 🎉
17/01/2026

With Ethiopan Artist – I just got recognized as one of their top fans! 🎉

17/01/2026

#ቀጣይ #ማንኛችን #ነን 💔😭❓..

ለዚህ ነው ስትሰራ እንደ ምትኖር
ሆነህ ስራ ስትኖር ግን እንደ ምትሞት
ሆነህ ኑር በእቅዳችን ውስጥ ሞትን አካት የሚባለው💔😭
#ሣቅ #አድማቂዋን #ላጣቸው #ሁለገብ #አርቲስት ( #ነፂ) #ነብስህ #በሠላም #ትረፍ 💔❗

Saduka Advert & Media Production Sayat Demssie Sami-Dan Sayat Demissie Ela 1 Tube Ethiopan Artist Selam Mewahegn

With Amleset Muchie – I just got recognized as one of their top fans! 🎉
17/01/2026

With Amleset Muchie – I just got recognized as one of their top fans! 🎉

With Saduka Advert & Media Production – I just got recognized as one of their top fans! 🎉
17/01/2026

With Saduka Advert & Media Production – I just got recognized as one of their top fans! 🎉

13/12/2025

ውድ የአዝግ ፈታሾ ቤተሰቦቼ ለአብሮነታችን ክብረት ይስጥልኝ ባላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ❗
ይህ ሁሌም ከእናንተው ወደ እናንተው የማቀርበው የአዝግ ፈታ ሾ #በኪሜዲያን #ሳይበላ #እይስቅ የሚቀርብላችሁ ዘና እያልን ቁምነገርን የምንወስድበት የእናተው መድረክ ዝግጅት ነው
የዚህን ሙሉ ቪዲዮ:-https://youtube.com/-media1997?si=0zhXwsUpndlcVxWE
በመግባትና ቤተሰብ በመሆን እየተዝናኑ ለወዳጆቾ ይጋብዙ ❗

# #እርስዋ #ትክፈል #ያለው #ማነው? ❗

Ethiopan Artist Ethiopian Entertainment Ethio Short Film Competition/ኢትዮ የአጭር ፊልም ውድድር Ethio Film ኢትዮ ፊልም Amleset Muchie

27/11/2025



ሰላም ...ሰላም በሀገር ውስጥም በውጭም ያላችሁ ቤተሰቦቼ በያላችሁበት እንደምን አላችሁልኝ ለዛሬ #ከእናንተው #ወደ #እናንተው #የማቀርብላችሁን
እስኪ ቆየት ካሉ ቀልዶች እንደሚከተለው ወደ እናንተ አድርሼዋለሁ መልካም ቆይታ ...አሪፍ ተዝናንዎት ይሁንላችሁ...🙏✅

ፍቅረኛው የተኮራረፉበትን ጉዳይ ለመስበር ፈልጋ :- " #ሆዴ #ለመጀመሪያ #ጊዜ #እኔና #አንተን #ያስተዋወቁንን #ወዳጆቻችንን #ታስታውሳቸዋለህ❓🤔"...ስትለው ምን ቢላት ጡሩ ነው " ... #እኔ #ምን #አውቃለሁ #ጠላቶቼ #ብዙ ናቸው😫😫😫"...ብሏት እርፍ

ለዛሬ #እናንተው #ያቀረብኩላችሁ #ጨዋታ ይህን ይመስል ነበር በሌላ #የአዝግ #ፈታ #ሾ ዝግጅቴ እስክንገናኝ ባላችሁበት ሰላማችሁ ብዝትዝት ይበልልኝ ...የዝግጅቱ አዘጋጅና አቅራቢ ኮሜዲያን ነኝ ሀገራችንን #ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን መልካም የስኬት ዘምን ቸር ሁንልኝማ🙏

Sami-Dan Saduka Advert & Media Production Sayat Demissie samuel official Amleset Muchie Ethio Short Film Competition/ኢትዮ የአጭር ፊልም ውድድር betelehemsherefedin Ethiopan Artist Genet

ኅዳር/18/2018 ዓ.ም

    | መምህሩ  #ከስኳርና  #ከጨው  #የቱ  #ይጣፍጣል ❓...ብሎ ይጠይቃቸዋልየጭርቆሱ የአራድዬ ልጅ:-  #ለእኛ  #እኮ  #ሁለቱም  #ተወዷል /ወደ ቦሌው ልጅ እያየ / #እኛን  #ማን...
29/10/2025

|

መምህሩ #ከስኳርና #ከጨው #የቱ #ይጣፍጣል ❓...ብሎ ይጠይቃቸዋል
የጭርቆሱ የአራድዬ ልጅ:- #ለእኛ #እኮ #ሁለቱም #ተወዷል /ወደ ቦሌው ልጅ እያየ / #እኛን #ማን #እቅምሶን😣❓
የቦሌው ልጅ /ሞልቃቃው/ #እ... #እ
... ... ...
/ልዩነት ይሏቹሃል እንዲህ ነው😉😫😫😫😂❗/
ጥቅምት/19/2018 ዓ.ም

Saduka Advert & Media Production Sayat Demissie Sami-Dan Simagegnehu samuel official Selam Mewahegn Sayat Demssie Samson Tadesse

የልጄ ምርጥ ንግርት ፈጠራ " ...ለማለት  #አስቀቃቅቀኝ... #አስለላልለኝ .ምርጥ ፈጠራ😫😫😫😂
19/10/2025

የልጄ ምርጥ ንግርት ፈጠራ
" ...ለማለት
#አስቀቃቅቀኝ... #አስለላልለኝ .ምርጥ ፈጠራ😫😫😫😂

 😫😉❗ሰላም ሠላም ውድ   ቤተሰቦቼ ክረምቱን እንዴት ተያይዛችሁልኛል❓🤔...ከጠፋፋሁበት ተመልሼ ለዛሬ  #ከእናንተው| #ወደ| #እናንተው  #የማቀርበውን| #ዝግጅቴን  #እንዲህ  #በፅሁፍ| ...
18/10/2025

😫😉❗

ሰላም ሠላም ውድ ቤተሰቦቼ ክረምቱን እንዴት ተያይዛችሁልኛል❓🤔...ከጠፋፋሁበት ተመልሼ ለዛሬ #ከእናንተው| #ወደ| #እናንተው #የማቀርበውን| #ዝግጅቴን #እንዲህ #በፅሁፍ| #ከሽኜ _ | ❗

ሴትዮዋ ክልው ክልው እያሉ ባለሱቁ ጋር ሄደው
ፊታቸውን አኮስሰው በተከፋ ድንገት
ሴትዮዋ:- #ባለሱቅ ❓

ባለሱቁ:- #መኖር #አለ #ግን #የሩብ #ሩብ🤔

ሴትዮዋ:- #አዎን

ባለሱቁ:-ለራሱ በሚሰማ ድምፅ #ውድነት
#ለጨው ...ብሎ ሲያጉረመርም
ሴትዬዋ:- 😫❓

ባለሱቁ:- በአዘኔታም በግርምትም እያያቸው
#ነው ❓🤔

ሴትዮዋ:- የእጅ ቦርሳቸውን ገርበብ አድርገው እያሳዩት
#አልቻለም
#ሻማ #ላይ #ይበረክታል
#ይባል #የለ
ባለሱቁ:- #አዎን #እና😂🤔

ሴትዮዋ:- 😫😫😫😂😓

አዘጋጅና አቅራቢ:-ወንድወሰን(ማዕላፍ)ኃይሉ/ኮሜዲያን /
ነኀሴ/09/2017 ዓ.ም

Content creatorይዘተ ሃሳብ ፈጣሪ Berry ቤሪ BBC News betelehemsherefedin Biruktawit Asnake Selam Mewahegn Simagegnehu samuel official Saduka Advert & Media Production Sayat Demissie Sami-Dan Bogas Filmpro

18/10/2025

#ከዳይሬክተር | (፫)
BogAs Creative Studio Ela 1 Tube Sayat Demissie truth KanaTube - ቃና ትዩብ Tesfaye Diressie Seifu fantahun on EBS tv show Seifu on Watch Ethiopan Artist

Address

Addis Ababa

Opening Hours

Thursday 09:00 - 17:00
Saturday 09:00 - 17:00

Telephone

+251911855762

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አዝግ ፈታ ሾ Azg Feta Show posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to አዝግ ፈታ ሾ Azg Feta Show:

Share

Category