21/03/2026
ጎጃም የክልሉን ስልጣን ጠቅልሎ በያዘበት የአማራ ክልል የጎንደር ፣ ሸዋ እና ወሎ አጃቢነት እስከመቼ ነው?
የአማራ ክልል ቢሮ የስልጣን ድልድል ተከታዩን ይመስላል.
ጎጃም.... 38 የቢሮ ሀላፊ (53%)
ወሎ..... .16 የቢሮ ሀላፊ (22%)
ጎንደር.... 11 የቢሮ ሀላፊ (15%)
ሽዋ........ 6 የቢሮ ሀላፊ (8%) ድርሻ አላቸው😭😭።
ጎጃም
1. ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ #ጎጃም
2. ምክትል ርዕሰ መስተዳድር የግብርና ክላስተር አስተባባሪ ዶክተር ድረስ #ጎጃም
3. ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የማህበራዊ ክላስተር አስተባባሪ ዶክተር ሙሉነሽ #ጎጃም
4. ገንዘብ ቢሮ አታላይ #ጎጃም
5. የአባይ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ሀላፊ አበባው #ጎጃም
6. የገጠር መንገድ ባለ ስልጣን ቀለሙ #ጎጃም
7. ማዕድን ቢሮ ሀይሌ #ጎጃም
8. ውሃ ቢሮ ዶከተር ዳኝነት #ጎጃም
9. እንሰሳት ሀብት ሀላፊ ዶክተር ጋሻው #ጎጃም
10.ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ጥላሁን #ጎጃም
11. ሚኒሻ ፅ/ቤት አስቻለ #ጎጃም
12. ሲቨልሰርስ ባንችአምላክ #ጎጃም
13. ጠቅላይ ፍርድ ቤት አለምአንተ #ጎጃም
14.ህብር ኮንስትራክሽን መብት #ጎጃም
15. ልህቀት ዲዛይን ቁጥጥር አብረሃም #ጎጃም
16. ምርጥ ዘር ኢንተር ፕራይዝ ጀንበሬ #ጎጃም
17. የፓለቲካ ስርአት ግንባታ ዶክተር መስፍን #ጎጃም
18.የህብረተሰብ ተሳትፎ ወርቁ #ጎጃም
19. ስቴት ዪኒቨርስት ፕሬዝዳት ዶክተር ማተቤ #ጎጃም
20. የከተሞች ፕላን ኢንስቲትዩት ሀላፊ ዶክተር ምትኩ #ጎጃም
21. የፖርቲው የሰው ሀይልና ፋይናን ሀላፊ ስመኜው #ጎጃም
22. ርዕሰ መስተዳድር ፅ/ቤት ዳንኤል #ጎጃም
23. ውሃ ስራዎች ኮርፖሬሽን ዘመነ #ጎጃም
24. አማራ ብረታ ብረት ዘለአለም #ጎጃም
25. ህብረተሰብ ጤና በላይ #ጎጃም
26. ብቃት ማረጋገጫ ባዘዘው #ጎጃም
27. ሰቆጣ ቃል ኪዳን ባዘዘው #ጎጃም
28. የግል ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና አዲሴ #ጎጃም
29. ወጣት ሊግ ተስፋሁን #ጎጃም
30. ሴቶች ኢለኔ #ጎጃም
31. ምክር ቤት ፅ/ቤት ሰብለ #ጎጃም
32. ስራ አመራር ምክትል እሱባለው #ጎጃም
33. የርዕሰ መስተዳደሪ ልዩ አማካሪ ይትባረክ #ጎጃም
34. Ag ፊቲንግ ወለላ #ጎጃም
35. አካባቢ ጥበቃ ተስፋሁን #ጎጃም
36. ሰማዕታት አዲስ #ጎጃም
37. ቅርፅና ጥበቃ ባይነሳኝ #ጎጃም
38. የአሚኮ ዋና አማካሪ ግዛቸው #ጎጃም
39. የአሚኮ የህግ አማካሪ አቡዬ #ጎጃም
40. የከተማ ልማት ዋና አማካሪ ሽቤ #ጎጃም
41. የህብረት ስራ ዋና አማካሪ ሀይለልኡል #ጎጃም
42. ግብርና ምርምር ሀላፊ #ጎጃም
43.ፀረ ሙስና ሀብታሙ #ጎጃም
44.የገብያ ማዕከላት ሀላፊ ተዋቸው #ጎጃም
45.ሳይንስና ቴክኖሎጂ የቻለ #ጎጃም
ወሎ
1.ምክል ርዐሰ መስተዳድር ዶክተር አብዱ ወሎ
2. አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ ፍስሀ ወሎ
3. ፖለቲካ ዘርፍ ሀላፊ ዘሪሁን ወሎ
4. አብዱ ከሪም ጤና ቢሮ ወሎ
5. መንገድ ቢሮ ዶክተር ጋሻው ወሎ
6. ፀጥታ ቢሮ ዶከተር,እሸቱ ወሎ
7. ፖሊስ ኮሚሽን ዘለአለም ወሎ
8. ዘመን ኮንስትራክሽን ታደሰ ወሎ
9. አማራ ፓይፕ ወንድወሰን ወሎ
10. አፈ ጉባኤ ፋንቱ ወሎ
11. ምግብ ዋስትና ዳቆንተስፋው ወሎ
12. ስራና ስልጠና ዶከተር ስቡህ ወሎ
13. ወሳኝ ኩነት መአዛ ወሎ
14.ገቢዎች ዶክተር መንገሻ ወሎ
15. ዋሊያ ካፒታል ወንድ አለ ወሎ
ጎንደር
1. ፖርቲ ሀላፊ ይርጋ ጎንደር
2.ምክትል ርዕስተዳድር የአስተዳደር ዘርፍ አስተባባሪ
2. ንግድ ቢሮ ዶክተር ኢብራሂም ጎንደር
3. መሬት ቢሮ ሀላፊ ሲሳይ ጎንደር
4. ሴቶች ህፃናት ብርቱካን ጎንደር
5. ባህል ቱሪዝም መልካሙ ጎንደር
6. ህብረት ስራ ጌትነት ጎንደር
7. ደን ኢንተር ፕራይዝ ቢያድግልኝ ጎንደር
8. ኢንዱስትሪ ፖርኮች ብርሀኑ ጎንደር
9.ከተማ ልማት ዶክተር ሞላ
10. ኮሙኒኬሽን አባይ
11.አሚኮ ስራ አስፈፃሚ ሙሉቀን ጎንደር
ሸዋ
1. ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አህመዲን ሸዋ
2.ፕላን ቢሮ ዶከተር ደመቀ ሸዋ
3.ፍትህ ቢሮ ብርሀኑ ሸዋ
4.ኢንቨስትመንት ቢሮ እንድሪስ ሸዋ
5.የርዕሰ መስተዳድሩ የህግ አማካሪ ገረመው ሸዋ
6.ግብርና ቢሮ ደረጀ ሽዋ