Meselal Media

Meselal Media ይህ የመሰላል ሚዲያ የፌስቡክ ገፅ ነው።
(1)

God did this
12/01/2025

God did this

ልጅ ሚካኤል በኢትዮጵያ ካርታ ቅርፅ የተሰራ ወርቅ ለጋሽ ማህሙድ አህመድ አበረከተ::  I የክብር ዶ/ር አርቲስት ማህሙድ አህመድ የሙዚቃ የሽኝት ዝግጅት ላይ የተለያዩ የመግስትና የግል ድርጅ...
12/01/2025

ልጅ ሚካኤል በኢትዮጵያ ካርታ ቅርፅ የተሰራ ወርቅ ለጋሽ ማህሙድ አህመድ አበረከተ::

I የክብር ዶ/ር አርቲስት ማህሙድ አህመድ የሙዚቃ የሽኝት ዝግጅት ላይ የተለያዩ የመግስትና የግል ድርጅቶች ስጦታ ያቀረቡ ሲሆን ከአርቲስቶች አመለ ሸጋው ልጅ ማይክ በወርቅ የተሰራ የኢትዮጵያን ምስል አበርክቷል::

ይህም በነበረው ታዳሚ ዘንድ ደስ የሚል ስሜትን የፈጠረ ሆኖ አልፏል ባበረከተለትም የኢትዮጵያ ምስል ጀርባ ላይ "ጋሼ ዘመን ለማይሽራቸውና እጅግ ለምንኮራባቸው ለምንወዳቸው የሙዚቃ ስራዎችህና እንዲሁም ላበረከትክልን ሙያዊ አስተዋጾ ሁሉ እጅግ አድርገን እናመሰግንሀለን! " ልጅ ሚካኤል

የሚል መልክት አለው::

https://www.youtube.com/live/blUIf094f8Y?si=jlhrgt21PxR4mRQe
05/04/2024

https://www.youtube.com/live/blUIf094f8Y?si=jlhrgt21PxR4mRQe

ንቁ ሚዲያ የተሻለ አገልግሎት እንድንሰጥ ለመርዳት 1000 2975 55549 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ :ንቁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና መርከብ መርዳት ለምትፈልጉ የሂሳብ ቁጥር እና ሰብስክራይብ ፤.....

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Meselal Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share