Gureza tube

Gureza tube Gureza tube Subscribe our channel
THIS PAGE IS HELPFUL

  🇸🇸 ደቡብ ሱዳን ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ኃይል ለማግኘት የሚያስችል ስምምነት መፈራረም እንደምትፈልግ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ገለፁ።በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ምርቃት ላይ የተገ...
09/09/2025

🇸🇸


ደቡብ ሱዳን ከታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ኃይል ለማግኘት የሚያስችል ስምምነት መፈራረም እንደምትፈልግ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ገለፁ።

በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ምርቃት ላይ የተገኙት የደቡብ ሱዳን ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ለኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት እንኳን ደስ አላችሁ ብሏል።

ፕሬዚዳንቱ ግድቡ ፕሮጀክት ብቻ ሳይሆን የመስዋዕትነት፣ የአንድነትና የቆራጥነት ምልክት ነው ብለዋል።

ሳልቫኪር ግድቡ ህዝብ በአንድ ራዕይ ላይ በአንድነት ከቆመ ሃገር ምን መስራት እንደምትችል ያሳየ ነው ብለዋል።

ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ዛሬ ከኢትዮጵያ ባለፈ ለቀጣናችን የኩራት ቀን ነው በማለት ከግድቡ ከሚመነጨው ኃይል ለመጠቀም የሚያስችል ስምምነት ለመፈራረም እንደሚፈልጉ ተናግረዋል።

07/04/2023

subscribe our channel

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gureza tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Establishment

Send a message to Gureza tube:

Share