11/02/2026
ሰላም የተወደዳችሁ “ፍለጋዬ” የተሰኘዉን አዲሱን የመዝሙር ሰንዱቅ በአምላኬ እርዳታ አጠናቅቄ እነሆ ወደ እናንተ ላደርስ ጥቂት ቀናቶች ብቻ ቀርተዉኛል ጌታ ቢፈቅድ እና ብንኖር የፊታችን እሮብ የካቲት 11 በራሴ የ YouTube channel እና በተለያዩ የሙዚቃ ማሰራጪያ መተግበሪያዎች በኩል ወደ እናንተ አደርሳለሁ እስከዚያዉ ከታች በማስቀምጥላችሁ YouTube channel link በመግባት subscribe በማድረግ እንድትጠብቁኝ በጌታ ፍቅር እጠይቃለሁ።
https://youtube.com/?si=Iw9MqC2swdV-o5g1
Eva Daniela