Jagisoflix Recap Amharic

  • Home
  • Jagisoflix Recap Amharic

Jagisoflix Recap Amharic Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Jagisoflix Recap Amharic, .

18/01/2026

ባሻዬ! እኛ ጎደለብን እንጂ ሰማይማ ሃብታም ነው።
ሰማይ አዲስ እንግዳ መጣበት። ነጻነት ወርቅነህ የሚባል ታላቅ ሰው መጣበት። ሰማይ ታድሎ! ምርጥ ምርጡን ይዟል። ሰማይ ዛሬ ቢዚ ነው።

መይሳው ካሣን፣አጼ ዮሐንስን፣ እምዬ ምኒልክን፣ ኃዬለ ሥላሴን፣ መለስ ዜናዊን፣ ነጋሶ ጊዳዳን ይዟል፣

ፕሮፈሰር መስፍንን፣ አክሊሉ ሃብተ ወልድን ፣ ከተማ ይፍሩን፣ይልማ ደሬሳን፣ ፕሮፌሰር አሥራት ወልደየስን፣ ሎሬት ፀጋዬ ገ/ መድህንን ፣ በየነ ጴጥሮስን፣ ቡልቻ ደመቅሳን፣ፕሮፌሰር ላጳሶን ፀጥ ባለ ሥፍራ ላይ ሰብስቦ ይዟል፣

በሌላኛው ቦታ ደግሞ ይድነቃቸው ተሰማን፣ መንግሥቱ ወርቁን፣ጌታቸው ዱላን፣ ገነነ መኩሪያን፣ ደምሴ ዳምጤን፣ ሰሎሞን ተሰማን፣ አበበ ቢቂላን፣ ማሞ ወልዴን፣ ምሩፅ ይፍጠርን ይዟል፣

ለየት ባለው አካባቢ ለስለስ ያለ ዝማሬ የሚሰማበት ቦታ ላይ አቡነ ቴዎፍሎስ፣ አቡነ መርቆርዮስ፣ አቡነ ተክለኃይማኖት፣ አቡነ ጴጥሮስ፣ ቄስ ጉዲና ቱምሳ፣ ቄስ በሊና ሳርካ፣ ወንጌላዊ አለምነው ፣ ሃጂ ሙፍቲ ቆመዋል፣

ከኋላ በኩል ደግሞ ሐዲስ አለማየሁ፣ ከበደ ሚካኤል፣ብላቴን ጌታ ህሩይ፣ማሞ ውድነህ፣ ተክለጻድቅ መኩሪያ፣ ተሰማ እሸቴ፣ ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ፣ አፈወርቅ ተክሌ፣ ገብረ ክርስቶስ ደስታ፣ በዓሉ ግርማ፣ ብርሃኑ ዘሪሁን፣ ስብሃት ገ/ እግዚአብሔር፣ነብይ መኮንን ይታያሉ።

ዛሬ በዋናው መግቢያ ላይ ግን የእነ ጥላሁን ገሠሠ ቡድን ብዙነሽ በቀለ፣ ሂሩት በቀለ፣ ምኒልክ ወስናቸው፣ ካሣ ተሰማ፣ ኢዮብ መኮንን፣ ዓሊ ቢራ፣ ሃጫሉ ሁንዴሳ፣ መስፍን አበበ፣ ኪሮስ አለማየሁ፣ ዓለማየሁ እሸቴ፣ ወጋየሁ ንጋቱ፣ ፍቃዱ ተክለማርያም፣ ዘነበች ጭራ ቀረሽ፣ ሙናዬ መንበሩ፣ መራዊ ዮሐንስ፣ ኢዩኤል ዮሐንስ፣ ደበበ እሸቱ፣ ሲራክ ታደሰ፣ ዓለሙ ገብረአብ፣ ተስፋዬ ገብሬ፣ ታሪኩ ባባ፣ተፈራ ካሣ፣ ሙሉቀን መለሰ፣ ሜሪ አርምዴ፣ ኬኔዲ መንገሻ፣ ፍሬው ኃይሉ፣ሰሎሞን ደነቀ፣ ወጋየሁ ንጋቱ፣ ዚነት ሙሐባ፣ ጋሻው አዳል፣ ተስፋዬ ካሣ፣ ወንድወሰን አውራሪስ ፣ ታምራት ደስታ፣ ማዲንጎ አፈወርቅ ሽር ጉድ ይላሉ። ዛሬ ምርጡ ሰው ነጻነት ወርቅነህን ሊቀበሉ ነው።

ሰማይማ የተሟላ ነው። እኛ ጎደለብን እንጂ!!!

በተስፋዬ ኃይለማርያም(ባሻዬ)

14/12/2025

Wednesday S2-Ep6.1 Amharic Recap

Thanks To God
14/12/2025

Thanks To God

https://youtu.be/9dnmDDyBacU
12/11/2025

https://youtu.be/9dnmDDyBacU

What if we told you that some of Bollywood’s biggest blockbusters were first rejected by other stars — and then became historic hits after Shah Rukh Khan ste...

04/09/2025

Parasite part 1

ሁሉንም ክፍል በፍቅር መከታተላችሁ ያበረታል በእውነት!!Insight Film አፍቃሪዎች 2 Mono Film
01/08/2025

ሁሉንም ክፍል በፍቅር መከታተላችሁ ያበረታል በእውነት!!
Insight Film አፍቃሪዎች 2 Mono Film

27/07/2025

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jagisoflix Recap Amharic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

  • Want your establishment to be the top-listed Arts & Entertainment?

Share