Omer Muktar

Omer Muktar Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Omer Muktar, Cultural Center, Addis Ababa, Ababa.

ከጌታቸው ረዳ ወዲያ ስለህውሃት ማውራት አይከብድም? ከጄኔራል ፃድቃን በላይ እች ሞጥሟጣ ልታስረዳን መጣች? ይሄ ልጅ ለማን እንደሚሰራ በድፍረት እየነገረን ነው፡፡ ኢትዮጵያዊ የማይመስሉ  ጋዜ...
12/10/2025

ከጌታቸው ረዳ ወዲያ ስለህውሃት ማውራት አይከብድም? ከጄኔራል ፃድቃን በላይ እች ሞጥሟጣ ልታስረዳን መጣች? ይሄ ልጅ ለማን እንደሚሰራ በድፍረት እየነገረን ነው፡፡ ኢትዮጵያዊ የማይመስሉ ጋዜጠኞች ልክ እንደ ልደቱ ያወራሉ፡፡
ያሳዝናል፡፡

15/08/2025
14/08/2025

ፈጣጣ

14/08/2025

ያደርግሻል ወይ

14/08/2025

Shuff

13/08/2025

ተፈቀደ እንዴ?

13/08/2025

What?

አሸባሪው ፈንታሁን ዋቄ በሱማሌ እና በአፋር በሚገኙ ቤተክርስቲያኖች ውስም የሞዓ ተዋህዶ መዋቅር እንደዘረጋ ማረጋገጫ ሰጠ፡፡እነዚህ ክልሎች ምን እየሰሩ ነው፡፡
13/08/2025

አሸባሪው ፈንታሁን ዋቄ በሱማሌ እና በአፋር በሚገኙ ቤተክርስቲያኖች ውስም የሞዓ ተዋህዶ መዋቅር እንደዘረጋ ማረጋገጫ ሰጠ፡፡እነዚህ ክልሎች ምን እየሰሩ ነው፡፡

የሰውን ዘር በግፍ መጨፍጨፍ ካልተወገዘ ምን ይወገዝ? በየትኛው የክርስትና አስተምህሮ ነው ህፃናትን በጅምላ በሚሳዔል እንዲጨፈጨፉ የሚያዘው? ዛሬ በመላው አለም ሀይማኖት የሌላቸው እንኳን የእ...
13/08/2025

የሰውን ዘር በግፍ መጨፍጨፍ ካልተወገዘ ምን ይወገዝ? በየትኛው የክርስትና አስተምህሮ ነው ህፃናትን በጅምላ በሚሳዔል እንዲጨፈጨፉ የሚያዘው? ዛሬ በመላው አለም ሀይማኖት የሌላቸው እንኳን የእስራዔል ተግባር እየተጠየፉ ነው፡፡በተለይ አንዳንድ ኢትዮጵያውያን ከህሊና በላይ ባንሆን ጥሩ ነው፡፡ቸሬ ስለእውነት ተናገረ፡፡ህሊናው አይረበሽም፡፡በደም መፍሰስ ፅድቅ የለም፡፡

Address

Addis Ababa
Ababa
1000

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Omer Muktar posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share