Cultural Ambassador Award

Cultural Ambassador Award Honor Lives With Us!

የባህል አምባሳደር ሽልማት ለማሸነፍ ዝግጁ ኖት ?ለበለጠ መረጃበቴሌግራም / ዋትሳአፕ +251 953 540101+251 953 540102
12/05/2026

የባህል አምባሳደር ሽልማት ለማሸነፍ ዝግጁ ኖት ?

ለበለጠ መረጃ
በቴሌግራም / ዋትሳአፕ
+251 953 540101
+251 953 540102

"እኔ የባህል አምባሳደር ነኝ!"ዓለም አቀፍ የዲጂታል ውድድር በኢትዮጵያ ተጀመረ.በስካይ ላይት ሆቴል በይፋ በተጀመረው በዚህ ታላቅ መርሃ ግብር፣ በኢትዮጵያም ሆነ በመላው ዓለም ለምትገኙ ባለ...
20/04/2026

"እኔ የባህል አምባሳደር ነኝ!"
ዓለም አቀፍ የዲጂታል ውድድር በኢትዮጵያ ተጀመረ.

በስካይ ላይት ሆቴል በይፋ በተጀመረው በዚህ ታላቅ መርሃ ግብር፣ በኢትዮጵያም ሆነ በመላው ዓለም ለምትገኙ ባለተሰጥኦዎች የባህል አምባሳደር ሆናችሁ የምትታወቁበትና ዳጎስ ያለ ሽልማት የምታገኙበት ወርቃማ ዕድል መቅረቡን የኢዩደን ሚዲያ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ዳንኤል ጥሩነህ አስታውቀዋል።
አቶ ዳንኤል አያይዘውም አብራርተዋል።

የውድድሩ ዘርፎች (6 ዘርፎች)
ድምፃዊነት
ባህላዊ ውዝዋዜ
ባህላዊ የሙዚቃ መሣሪያዎች
ሥነ-ጽሑፍ እና ሥነ-ግጥም
የኢትዮጵያ ምርቶች እና ፋሽን ዲዛይን
ባህላዊ ይዘት ያለው ትወና
እንዴት መወዳደር ይቻላል?
ድረ-ገጽ፦ CulturalAmbassadorAward.com
ቴሌግራም/ዋትስአፕ፦ +251953540101
ወይም
+251953540102
መስፈርት፦
የባህል ልብስ መልበስ፣ ከፖለቲካ የጸዳ እና የሌላን ብሔር የማያቆሽሽ መሆን አለበት።
የውድድሩ ጊዜ፦
እስከ መስከረም 1/2019 ዓ.ም ድረስ ይቆያል። ዳኛውም ራሱ ሕዝቡ ነው!
አጋር ተቋማት፦
የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ማስተር ካርድ ከኢዩደን ሚዲያ ጋር በጋራ ይሰራሉ።

በዚህ ውድድር “እኔ የባህል አምባሳደር ነኝ” ለሚሉ ባለተሰጦዎች የተደበቀ ተሰጥዋቸውን እንዲያውጡ የኢትዮጵያ የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር፣ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ማስተር ካርድ በጋራ ከኢዩደን ሚዲያ ጋር የሚሰሩ መሆናቸውን አቶ ዳንኤል ጥሩነህ አስታውቋል።
ተሰጥኦዎን ለዓለም ያሳዩ፤ የባህል አምባሳደር ይሁኑ!

16/04/2026

ሚያዝያ 06/218 በይፋ ተጀምርዋል

እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏

ለመወዳደር

https://culturalambassadoraward.com/
WhatsApp and Telegram
+251953540101 or +251953540102

16/04/2026

ሁላችሁም ተጋብዛችሁዋል 🙏

በመላዉ አለም ለምትገኙ ባለተሰጦዎች እንኳን ደስ አላችሁ ።እኔ “የባህል አምባሳደር ነኝ “ለሚል ባለተሰጦዎች የሚወዳደሩበት ድህረገፅ በስካይ ላይት ሆቴል በይፋ ተጀመረ።ዓለም የዲጂታል መድረኩ...
15/04/2026

በመላዉ አለም ለምትገኙ ባለተሰጦዎች እንኳን ደስ አላችሁ ።

እኔ “የባህል አምባሳደር ነኝ “ለሚል ባለተሰጦዎች የሚወዳደሩበት ድህረገፅ በስካይ ላይት ሆቴል በይፋ ተጀመረ።

ዓለም የዲጂታል መድረኩን ከተቆጣጠረችዉ ሰንበትበት ብላለች ይሄን ግምት ዉስጥ በማስገባት ኢዪደን ሚዲያ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዓለም አቀፍ ስታንዳርዱን የጠበቀ በINSA ተፈትሾ እዉቅና የተሰጠዉ እንዲሁም የአይምሮ ጥበቃ ንብረት ሰርተፊኬት የተሰጠዉ የመወዳደሪያ ድህረ ገፅ ይፋ አደረገ።

በፕሮግራሙ ማስጀመሪያ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የድርጅቱ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዳንኤል ጥሩነህ በአሁን ሰዓት አለም በዲጂታል ዘርፍ ወደ አንድ መንደር እየመጣች በመሆንዋ እኛም ይሄን ግምት ዉስጥ በማስገባት በሀገር ዉስጥም ይሁን በየትኛዉም አለም ለምትገኙ ባለተሰጥዎች (Cultural Ambassador Award) የተሰኘው ውድድር የሀገራችን ባህል እያስተዋወቅን የምንወዳደርበት እንዲሁም ዳጎስ ያለ ሽልማት የምናገኝበት መሆኑን ገልፀዋል ።

ለሁሉም ተወዳዳሪዎች ከሚያዝያ 06/2018 ዓ.ም ጀምሮ ክፍት የሆነ ሲሆን ለመወዳደር ለምትፈልጉ ሁሉ CulturalAmbassadorAward.com ድህረ ገጽ ውስጥ በመግባት ወይም በቴሌግራም እና በዋትስ አፕ ቁጥር +251953540101 ወይም+251953540102 በመላክ መወዳደር ትችላላችሁ። ሆኖም ግን ሁሉም ተወዳዳሪ ቅድሚያ ሊያደርግ የሚገባው የባህል ልብስ መልበስ፣ ከፖለቲካ የጸዳ እንዲሁም የሌላን ብሔር የሚያቆሽሽ መሆን የለበትም። ውድድሩ ላይ በግልም ሆነ በቡድን መወዳደር ይቻላል ።

የመወዳደሪያ ዘርፎቹ ስድስት (6) ሲሆኑ 1ኛ በድምጻዊነት 2ኛ በባህላዊ ውዝዋዜ 3ኛ በባህላዊ ሙዚቃ መሳሪያ 4ኛ በስነ-ጽሁፍ እና ስነግጥም 5ኛ በኢትዮጵያ ምርቶች እና ፋሽን ዲዛይን 6ኛ ባህላዊ ይዘት ያለው ትወና ናቸው ።

በዚህ ግዙፍ ውድድር “እኔ የባህል አምባሳደር ነኝ” ለሚሉ ባለተሰጦዎች የተደበቀ ተሰጥዋቸውን እንዲያውጡ የኢትዮጵያ የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ማስተር ካርድ በጋራ ከኢዩደን ሚዲያ ጋር የሚሰሩ ይሆናል ።
ውድድሩ በድህረ ገጹ ላይ የሚቆየው እስከ መስከረም 01/2019 ዓ.ም ድረስ ሲሆን ዳኛውም እራሱ ህዝቡ ነው።

https://culturalambassadoraward.com/

Address

Addis Ababa
Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Cultural Ambassador Award posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category