08/13/2026
«ያለ አንተ ምን እንደማደርግ አላውቅም።»
«እንዴት መቀጠል እንዳለብኝ አላውቅም... ያደረግኩት ነገር ቢኖር እግር ኳስ መጫወት ብቻ ነበር.. ስለዚህ አሁን ለረጅም ጊዜ እቀጥላለሁ ወይ በሚለው ላይ ከፍተኛ ጥርጣሬ አደረብኝ» ሲል ሊዮኔል ሜሲ ለአባቱ ጽፏል።
«ከመጀመሪያው አንስቶ ከጎኔ ነበርክ፤ እስከ መጨረሻው ደግሞ ይቀረው የነበረው በጣም ጥቂት ጊዜ ነበር። አብረን እንድንጨርሰው ለምን ትንሽ ታግሰህ መቆየት አልቻልክምና?
ሲል መልክቱን አሰፍሩዋል ለመሆኑ ሰለሜሲ ሰታሰቡ ምን አምሩዋቹህ ላይ ይመጣል አባቱን እንዳጣ ሰትሰሙሰ?