Saymen Tube

Saymen Tube Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Saymen Tube, Arts and entertainment, Abu Dhabi.

01/08/2026

ጊዜ እዳይለየኝ እፈራለሁ!!�

ህሊና ሲታወርኤሊኖር በባልዋና በልጆችዋ ረክታና ተደስታ የምትኖር -ሴት ነበረች፡፡ የኋላ ኋላ ግን ባልዋ ምናልባት በፍቶተ-ሥጋ አምሮት ወይም በሌላ በውል ባልታወቀ ምክንያት ህሊናው ታውሮ ለው...
01/08/2026

ህሊና ሲታወር

ኤሊኖር በባልዋና በልጆችዋ ረክታና ተደስታ የምትኖር -ሴት ነበረች፡፡ የኋላ ኋላ ግን ባልዋ ምናልባት በፍቶተ-ሥጋ አምሮት ወይም በሌላ በውል ባልታወቀ ምክንያት ህሊናው ታውሮ ለውበትዋ ወደር ከማይገኝላት ሴት ጋር የኰበለለው ማድ የለም፤ ለአንድ ሰሞን ነው" በሚል ፈሊጥና የወደደችውን ሴት የፍቅር ጽናት በመገንዘብ ነበር፡፡

የኋላ ኋላ ግን ማጣፊያው -አጥሮት ከእርስዋ ስመራቅ ስላልቻለ የሚስቱን፤ የልጆቹንና የራሱን ሕይወት አበላሽ፡፡ አፍቃሪዋ ሴት ደግሞ ገና ከመጀመሪያው እድለ-ስንኳላ ስለነበረች ብልጭልጭ ነገር አታሎአት ከማይሆን ጋብቻ ውስጥ ተዘፈቀች፡፡

ከዚያ ካልተባረከ ትዳር ለመላቀቅም የማይሆን እርምጃ ወሰደች፡፡ በዚህም የራስዋን ሕይወት አበላሽታ ለሌሎች ሕይወት መበላሸትም ምክንያት ሆነች፣ እሷም ከሚገባት በላይ ተሰቃየች፡፡ ህሊና ያለው ፍጡር ለምን እስከዚህ የስሜት ተገዥ ሆኖ ሕይወቱን ያበላሻል?

ለምን አንዳንድ ሰው እድለቢስ ሆኖ ይፈጠራል? አንዳንዱስ መልካም ሰው ሆኖ ሳለ ለምን ያላግባብ ይሰቃያል? ዝርዝሩን ከዚህ ሲቃ ከሚያሲይዝ ታሪክ ያንብቡ።

"ህሊና ሲታወር” ከጣማችሁ “ከመኒን' ቀጥሎ ያንብቡ፡፡ "ከመኒ ባል ያለው እርሱም ከመኒ ነው፤ ከሰው ሠርግ አይሄድም አቤቱ ሠርግ ነው፤ አጎዛ ሚስት ያለው እርሱም አጎዛ ነው፤ ከሰው ለቅሶ አይሄድም እቤቱ ለቅሶ ነው፡፡” ከመኒ የሆነና የሚመኙት መልካም ሰው ለማግኘት ሲባል የሚደረገው ጥረት በአብዛኛው የማይረባ ማለት “ቢከፍቱት ተልባ" እየሆነ ብዙ ያንከራትታል፣ ያበሳጫል፤ ያስለፋል፣ የቁም ስቃይ ያሳያል፡፡ ለምን? እንዴት? ምክንይቱስ? ምሥጢሩን ለማወቅና ትምህርት ለመቅሰም ሌላኛው ትርጉሜን የ5 ስቲል 'ከመኒን' ያንብቡ፡፡

🤠 Saymen Tube

01/08/2026

ሁሉም ነገር ጥቅሙ የሚገባን ስናጣዉ ነዉ። #ወንዶች

29/07/2026

29/07/2026

#ወንዶች

Address

Abu Dhabi

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Saymen Tube posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share